ክፍል 4 ሂሳብ ምዕራፍ 9

Welcome to your ክፍል 4 ሂሳብ ምዕራፍ 9

1. 

2. 
የጊዜ መሠረታዊ መለኪያ ምንድነው?

3. 
1 ደቂቃ ስንት ሰከንድ ነው?

4. 
1 ሰዓት ስንት ደቂቃ ነው?

5. 
1 ቀን ስንት ሰዓት ነው?

6. 
1 ሳምንት ስንት ቀናት አሉት?

7. 
በኢትዮጵያ አቆጣጠር 1 ወር ብዙውን ጊዜ ስንት ቀናት አሉት?

8. 
በኢትዮጵያ አቆጣጠር 13ኛው ወር ማን ይባላል?

9. 
ጳጉሜን በየአራት አመቱ ስንት ቀን ትሆናለች?

10. 
120 ደቂቃ ስንት ሰዓት ነው?

11. 
180 ሰከንድ ስንት ደቂቃ ነው?

12. 
በሰዓት ላይ ረጅሙ እጅ (Long hand) ምንን ይለካል?

13. 
በሰዓት ላይ አጭሩ እጅ (Short hand) ምንን ይለካል?

14. 
በሰዓት ላይ በጣም ፈጣኑ እጅ ምንን ይለካል?

15. 
ከጠዋቱ 2 ሰዓት እስከ ጠዋቱ 4 ሰዓት ያለው የጊዜ ርዝመት ስንት ነው?

16. 
1 አመት ስንት ወራት አሉት?

17. 
"ጊዜ" በምን ይለካል?

18. 
1/2 ሰዓት ስንት ደቂቃ ነው?

19. 
1/4 ሰዓት ስንት ደቂቃ ነው?

20. 
ከሰዓት በኋላ (P.M.) የሚጀምረው ከስንት ሰዓት ጀምሮ ነው?

21. 
የጊዜ ምድቦችን ማወዳደር ማለት፡

22. 
3600 ሰከንድ ስንት ሰዓት ነው?

23. 
48 ሰዓት ስንት ቀን ነው?

24. 
2 ሳምንት ስንት ቀናት አሉት?

25. 
ትምህርት በ8:00 ተጀምሮ በ9:30 ቢያልቅ ስንት ሰዓት ፈጀ?

26. 
በኢትዮጵያ ካላንደር አንድ አመት ስንት ቀናት አሉት?

27. 
1/2 ደቂቃ ስንት ሰከንድ ነው?

28. 
በሰዓት ላይ ቁጥሮች ከስንት እስከ ስንት ተጽፈዋል?

29. 
ከለሊቱ 6 ሰዓት በኋላ ያለው ጊዜ ምን ይባላል?

30. 
10 ደቂቃ ከ 600 ሰከንድ ጋር፡

31. 
ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ለምን ይጠቅማል?

Leave a Reply