Welcome to your ክፍል 4 ሂሳብ ምዕራፍ 5
2.
ጎነ ሶስት (Triangle) ስንት ጎኖች አሉት?
3.
ከአንድ መስመር ውጭ ባለ ነጥብ በኩል ለዚያ መስመር ስንት ትይዩ መስመር መሳል ይቻላል?
4.
የጎነ ሶስት የውስጥ ማዕዘናት ድምር ስንት ዲግሪ ነው?
5.
ሁለት ጎኖቹ ብቻ እኩል የሆኑ ጎነ ሶስት ምን ይባላል?
6.
ሁሉም ጎኖቹ እኩል የሆኑ ጎነ ሶስት ምን ይባላል?
7.
ሁሉም ጎኖቹ የተለያዩ የሆኑ ጎነ ሶስት ምን ይባላል?
8.
አንዱ ማዕዘን 90° የሆነ ጎነ ሶስት ምን ይባላል?
9.
ሁሉም ማዕዘናቱ ከ90° የሚያንሱ የሆነ ጎነ ሶስት ምን ይባላል?
10.
አንዱ ማዕዘን ከ90° የሚበልጥ ጎነ ሶስት ምን ይባላል?
11.
አራት ጎኖችና አራት ማዕዘናት ያሉት ዝግ ምስል ምን ይባላል?
12.
አራት እኩል ጎኖች ያሉትና ማዕዘናቱ ሁሉ ቀጥ (90°) የሆኑ ጎነ አራት ምን ይባላል?
13.
ተቃራኒ ጎኖቹ እኩልና ትይዩ የሆኑ እንዲሁም አራቱም ማዕዘናቱ 90° የሆኑ ጎነ አራት፡
14.
ተቃራኒ ጎኖቹ ትይዩ የሆኑ ጎነ አራት ምን ይባላል?
15.
አራቱም ጎኖቹ እኩል የሆኑ ፓራሌሎግራም ምን ይባላል?
16.
ሁለት ተቃራኒ ጎኖቹ ብቻ ትይዩ የሆኑ ጎነ አራት ምን ይባላል?
17.
የጎነ አራት የውስጥ ማዕዘናት ድምር ስንት ነው?
18.
ተቃራኒ ጫፎችን የሚያገናኝ መስመር ምን ይባላል?
19.
የማዕዘናት መለኪያ መሣሪያ ምን ይባላል?
20.
በካሬ ውስጥ ስንት ሰያፍ መስመሮች አሉ?
21.
በአንድ ነጥብ የሚጀምሩ ሁለት ጨረሮች ምን ይፈጥራሉ?
23.
የሬክታንግል ሰያፎች ርዝመት ምንጊዜም:
25.
የጎነ አራት አራቱም ማዕዘናት ድምር ከስንት ጎነ ሶስቶች ድምር ጋር እኩል ነው?
26.
የካሬ ማዕዘናት ስንት ዲግሪ ናቸው?
27.
በጎነ ሶስት ውስጥ ስንት ጎኖች አሉ?
29.
በጎነ አራት ውስጥ ስንት ማዕዘናት አሉ?
30.
በጎነ ሶስት ውስጥ ስንት ማዕዘናት አሉ?
31.
ክንድ-ጎነ-ሶስት ምን አይነት ማዕዘናት አሉት?