ክፍል 3 ግብረ ገብ ምዕራፍ 5

Welcome to your ክፍል 3 ግብረ ገብ ምዕራፍ 5

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
"እድር" የተባለው ማህበራዊ ድርጅት በዋናነት የተቋቋመው ለምንድነው?

2. 
በቡድን መስራት ምን ጥቅም አለው?

3. 
"ደቦ" ወይም "ጂጊ" ማለት ምን ማለት ነው?

4. 
የመተባበር መርህ የሆነው የቱ ነው?

5. 
በቡድን ውስጥ ያለ እያንዳንዱ አባል ምን ሊኖረው ይገባል?

6. 
ውጤታማ ተግባቦት ለቡድን ስራ ያለው ሚና ምንድነው?

7. 
አበረታች መስተጋብር ማለት ምን ማለት ነው?

8. 
በትምህርት ቤት በቡድን መስራት ለተማሪዎች ምን ይጠቅማል?

9. 
በቡድን ስራ ውስጥ ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ለምን ያስፈልጋል?

10. 
የመተባበር ባህል በማህበረሰቡ ውስጥ ምን ይፈጥራል?

11. 
በቡድን ስራ ወቅት የሌሎችን ሀሳብ መቀበል ለምን ይጠቅማል?

12. 
የቡድን ተግባራዊነት የማን ውጤት ነው?

13. 
በቡድን ስራ ውስጥ "አደረጃጀት" ማለት ምን ማለት ነው?

14. 
ክርክር በቡድን ስራ ውስጥ መቼ ጠቃሚ ይሆናል?

15. 
መተባበር በማህበረሰቡ ውስጥ ደካማ ሰዎችን እንዴት ይረዳል?

16. 
በትምህርት ቤት የቡድን ስራ መርሆች ውስጥ የሌለውን ለዩ?

17. 
እድርን የሚመሩት እነማን ናቸው?

18. 
በቡድን ስራ ጊዜ አለመግባባት ሲፈጠር ምን ማድረግ ይገባል?

19. 
መተባበር ከምን ይጀምራል?

20. 
በቡድን ስራ ወቅት "ታማኝነት" ለምን ያስፈልጋል?

21. 
በትምህርት ቤት የቡድን ስራ የሚሰራው የት ነው?

22. 
የመተባበር ባህል መርህ ያልሆነው የቱ ነው?

23. 
በቡድን ስራ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን ምን ያስፈልጋል?

24. 
"ጂጊ" የሚለው ቃል ከየትኛው ጋር ተመሳሳይ ፍቺ አለው?

25. 
በቡድን ስራ ጊዜ የሰዎችን ልዩነት መቀበል ለምን ይጠቅማል?

26. 
መተባበር እና በቡድን መስራት ምንን ያሳድጋል?

27. 
በትምህርት ቤት የቡድን ስራ ወቅት እያንዳንዱ ተማሪ ምን ማድረግ አለበት?

28. 
"እድር" ውስጥ የሚሰበሰበው ገንዘብ ለምን ይውላል?

29. 
በቡድን ስራ ውስጥ ውጤታማ ለመሆን መሪው ምን ማድረግ አለበት?

30. 
መተባበር ለሀገር እድገት ያለው ሚና ምንድነው?

Leave a Reply