Welcome to your ክፍል 3 ክወና ምዕራፍ 5
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
የሙዚቃ ትምህርት ከአካባቢ ሳይንስ ጋር ያለው ግንኙነት ምንድነው?
2.
የዕይታ ጥበባት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ማጣመር ያለው ጥቅም ምንድነው?
3.
የሙዚቃ ትምህርት ከታሪክ ትምህርት ጋር ያለው ግንኙነት እንዴት ይገለፃል?
4.
"እዕዋትን መግለፅ" በየትኛው ጥበብ ዝምድና ስር ይገኛል?
5.
የትያትር ጥበብ ከአካል ስሞች ጋር ያለው ዝምድና ጥቅሙ ምንድነው?
6.
የዕይታ ጥበባት አካባቢያችንን ምን እንድናደርግ ይረዱናል?
7.
የሙዚቃ ትምህርት ከቋንቋ ትምህርቶች ጋር ዝምድና አለው?
8.
"ምድር ማዕድኖች" ከየትኛው ጥበብ ጋር ዝምድና አላቸው?
9.
የሳይንስ ትምህርት ከዕይታ ጥበባት ጋር በጥምረት መስራት ጥቅሙ ምንድነው?
10.
በሙዚቃ ክፍለ ጊዜ "መዘመር መለማመድ" አስፈላጊ ነው?
11.
በተፈጥሮ ላይ የምናያቸው ቀለማት ለዕይታ ጥበብ ያገለግላሉ?
12.
"ጥመርታ ዝምድናና፣ ትግበራ" የየትኛው ምዕራፍ ርዕስ ነው?
13.
የሙዚቃ ትምህርት ከኤሌክትሮኒክስ ጋር ያለው ዝምድና የት ይገለፃል?
14.
በእርስ በራስ ግንኙነት ውስጥ የጥበብ ሚና ምንድነው?
15.
የዕይታ ጥበብ ከአካባቢ ሳይንስ አንፃር መታየቱ ምን ይረዳናል?
16.
የቡድን ስራ በጥመርታ ትምህርት ውስጥ አስፈላጊ ነው?
17.
የሙዚቃ ትምህርት ከሳይንስ ጋር ሲቀናጅ ምን ይባላል?
18.
ትያትርን ለትምህርት መጠቀም ያለው ፋይዳ ምንድነው?
19.
በዕይታ ጥበብ ውስጥ ፎርሞችን ማቅለም ለምን ይጠቅማል?
20.
የጥበብ ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ያለው ዝምድና በምን ይታወቃል?
21.
የውዝዋዜ ጥበብ ከዕፅዋት ጋር ምን ዝምድና አለው?
22.
የአካል ስሞችን በትያትር መማር ጥቅሙ ምንድነው?
23.
ምድር ማዕድናት በየትኛው ምዕራፍ ተጠቅሰዋል?
25.
በቋንቋ ትምህርት ውስጥ የሙዚቃ ሚና ምንድነው?
26.
ሳይንስና ጥበብ ለምን አብረው ይሰራሉ?
27.
"ትግበራ" የሚለው ቃል በምዕራፍ አምስት ምንን ያሳያል?
28.
የጥበብ ዝምድና ከማህበራዊ ህይወት ጋር ይገናኛል?
29.
"ጥመርታ" ማለት ምን ማለት ነው?
30.
በምዕራፍ አምስት መሰረት የታሪክ ትምህርት ከምን ጋር ይያያዛል?