Welcome to your ክፍል 3 ክወና ምዕራፍ 4
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ስነ-ውበት በርካታ ሙያዎችን በማካተት ጠለቅ ያለ እውቀትንና ማስተዋልን የሚፈልግ የሰው ልጅ የምን ውጤት ነው?
2.
የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃ ለብዙ ዘመናት ከምን አይነት ተፅእኖ ነፃ ሆኖ ቆይቷል?
3.
ከሚከተሉት የሙዚቃ መሳሪያዎች ውስጥ በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኙት የትኞቹ ናቸው?
4.
የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃ ከማህበረሰቡ ጋር ያለው ትስስር እንዴት ይገለጻል?
5.
የውጭ ሀገር ዜጎች ኢትዮጵያዊ መሆናችንን ከሚለዩባቸው ነገሮች አንዱ የትኛው ነው?
6.
በኢትዮጵያ የፊልም ታሪክ በ1912 ዓ.ም የተሰራው ዘጋቢ ፊልም ስለ ማን ነው?
7.
በሀገራችን የመጀመሪያው በፊልም የተሰራ ተውኔት የቱ ነው?
8.
የኢትዮጵያ ባህላዊ የዕይታ ጥበብ ውጤት የሆነው የትኛው ነው?
9.
ማንኛውም አይነት ድግስ (ሰርግ፣ ልደት) ከምን ውጭ አይታሰብም?
10.
የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃ መሳሪያዎች መካከል የሚመታው የትኛው ነው?
11.
"እምዬ ኢትዮጵያ እናቴ ክብርና ኩራቴ" የሚለው ዜማ ስለ ምን ይገልጻል?
12.
የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዝቃ ለሃገራችን ምን ሆኖ ያገለግላል?
13.
የኢትዮጵያ ባህላዊ ውዝዋዜን ስንመለከት ምን አይነት መግለጫ ሊሰጠው ይችላል?
14.
በኢትዮጵያ የሚገኙ ባህላዊ የሙዚቃ መሳሪያዎች በምን ይለያሉ?
15.
የባህል ክዋኔዎችን ለማድነቅ ምን መኖር አስፈላጊ ነው?
16.
በኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃ ውስጥ "ቅኝት" የሚወክለው ምንድን ነው?
17.
"ኢትዮጵያዊ ጀግና የማይበገረው" በሚለው ግጥም መሰረት ጀግናው ምን ይላል?
18.
በኢትዮጵያ ባህላዊ ትያትር ውስጥ የሚጠቀሰው "እኔ ነኝ ውሮ" ምንን ይወክላል?
19.
"የሊቃውንት ምድር ባለብዙ ሚሰጥር" ተብላ የተገለጸችው ሀገር ማን ናት?
20.
ባህላዊ የዕደ ጥበብ ውጤቶች በምን ውስጥ ይመደባሉ?
21.
የኢትዮጵያ ባህላዊ ሙዚቃ ለምን አላማ ይዜማል?
22.
ኢትዮጵያውያን የውጭ ተፅእኖ ያልወደቀባቸው በምን ምክንያት ነው?
23.
በባህላዊ ሙዚቃ ውስጥ የድምፅን ውበት ለማድነቅ ምን ያስፈልጋል?
24.
የኢትዮጵያ ባህላዊ ውዝዋዜ ከምን ጋር ተያይዞ ይቀርባል?
25.
በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙት የሙዚቃ መሳሪያዎች ምን ይባላሉ?
26.
በሀገራችን "መለያ አርማ" ሆኖ የሚያገለግለው ጥበብ የቱ ነው?
27.
ባህላዊ ክዋኔዎችን ለማድነቅ ምን ማድረግ ያስፈልጋል?
28.
ኢትዮጵያ "የብዙ ባህል ባለቤት ነች" ሲባል ምን ማለት ነው?
29.
የኢትዮጵያ ባህላዊ የጌጣጌጥ ውጤቶች በየትኛው ጥበብ ስር ይመደባሉ?
30.
"ስጋዬንም ብሉ አጥንቴንም እንኩ" የሚለው ግጥም ለምን አላማ የቀረበ ነው?