Welcome to your ክፍል 3 ክወና ምዕራፍ 3
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ሁለተኛ ደረጃ ቀለማት እንዴት ይገኛሉ?
2.
በጦርነት ወቅት ወኔ ለመቀስቀስ የሚያገለግለው ዜማ የትኛው ነው?
3.
በኢትዮጵያ በወንድ ልጆች ብቻ የሚዜመው የትኛው ነው?
4.
ገለልተኛ ቀለማት (Neutral Colors) የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?
5.
የአምልኮ ዜማ ምሳሌ የሚሆነው የትኛው ነው?
6.
የዕይታ ጥበባት ባህልን በተመለከተ ያላቸው ፋይዳ ምንድን ነው?
7.
በባህል ውስጥ የዕይታ ጥበባት በብዛት ከሚስተዋልባቸው አንዱ የትኛው ነው?
8.
ቀለማት በምን አማካኝነት የሚገኙ ናቸው?
9.
በማህበረሰብ ባህል ውስጥ ቀለማት ምንን ያገለግላሉ?
10.
የመጀመሪያ ደረጃ ቀለማት የትኞቹ ናቸው?
11.
ለሃዘን የሚዜም ዜማ ምን ይባላል?
12.
በደስታ ጊዜ የሚዜመው የትኛው ነው?
13.
የታወቀው የኢትዮጵያ ድምፃዊ ማን ነው?
15.
ብዝሃ ባህል ማለት ምን ማለት ነው?
16.
ለስራ የሚዜሙ ዜማዎች ፋይዳቸው ምንድን ነው?
17.
ቀዝቃዛ ቀለማት የምንላቸው የትኞቹን ነው?
18.
ሞቃት ቀለማት የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?
19.
የክብረ በአላት ዜማዎች የሚዜሙት መቼ ነው?
20.
የድራማ ባህላዊ ገጽታ በምን ሊገለጽ ይችላል?
22.
ቀለማት በሰው ልጅ ስነ-ልቦና ላይ ምን አይነት ተፅዕኖ አላቸው?
23.
ጌጣጌጥና መዋቢያዎች በባህል ውስጥ ያላቸው ቦታ ምንድን ነው?
24.
የዕይታ ጥበባት ታሪክን ለማስተዋወቅ ይጠቅማሉ?
25.
በሀገራችን ቀለማት ምንን ያገኛሉ?
26.
ባህላዊ ሙዚቃዎች የማን መገለጫ ናቸው?
27.
አበባየሁሽ የሚዜመው በየትኛው ወቅት ነው?
28.
የድራማ ስልቶች በባህል ውስጥ ምንን ያካትታሉ?
29.
የሙዚቃ ጥበብ በብዝሃ ባህል ላይ ሲያተኩር ምንን ይዳስሳል?
30.
ሁለተኛ ደረጃ ቀለማት ስንት ናቸው?