Welcome to your ክፍል 3 ክወና ምዕራፍ 2
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ፊልም ለመጀመሪያ ጊዜ ለአለም የተዋወቀው በማን ነው?
2.
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ፊልም የገባው በማን አማካኝነት ነው?
3.
"ሂሩት አባትዋ ማን ነው" የተሰኘው ፊልም በኢትዮጵያ የታየው በየትኛው ዓመት ነው?
5.
በቤት ውስጥ የምንገለገልባቸው እንደ ጠረጴዛና ወንበር ያሉ ነገሮች ምን አይነት ፎርም አላቸው?
7.
ማተም (Printing) ማለት ምን ማለት ነው?
8.
በድንች ህትመት ለመስራት መጀመሪያ ድንቹን ምን ማድረግ ያስፈልጋል?
9.
የቅርጾችን ውጫዊ አካል መሳል ማለት ምን ማለት ነው?
10.
"አንድነትና መስማማት ኃይል ይሰጣል" የሚለውን ምክር ለወንድሞቹ የሰጠው የትኛው የጣት ክፍል ነው?
11.
ሙሉ የእረፍት ኖታ (Whole Rest) የሚባለው ምንድን ነው?
12.
ግማሽ ኖታ (Half Note) ስንት ምት አለው?
13.
ሩብ ኖታ (Quarter Note) ስንት ምት አለው?
14.
የምት የሙዚቃ መሳሪያዎች ምንን ለመጠበቅ ይረዳሉ?
15.
ድርጊታዊ የአንገት በላይ እንቅስቃሴዎች በዳንስ ውስጥ ምንን ይገልጻሉ?
16.
ማስመሰል (Imitation) በድራማ ውስጥ ምን ማለት ነው?
17.
ፊልም ከየትኛው ጥበብ ጋር ተያያዥነት አለው?
18.
በቅጠል ማተም ስንፈልግ ቀለሙን መቀባት ያለብን የትኛው ክፍል ላይ ነው?
19.
የጂኦሜትሪያዊ ፎርሞች ያላቸው ፍራፍሬዎች ምሳሌ የትኛው ነው?
20.
ፎርሞችን ማቅለም በዕይታ ጥበብ ውስጥ ምን ተብሎ ይታሰባል?
21.
የጣት ክፍሎች የተጣሉት በምን ምክንያት ነበር?
22.
1832 እ.ኤ.አ ለፊልም ጥበብ ምንን ያሳያል?
23.
ለፎቶግራፍ መፈጠር ምክንያት የሆነው ምንድን ነው?
24.
"አንበሳ" በሚለው ድራማ ውስጥ የተገለጸው ዋና ጭብጥ ምንድን ነው?
25.
በድራማ ውስጥ መልዕክቶችን በምን መንገዶች መለየት ይቻላል?
26.
መሰረታዊ ቀለማትን በማቀላቀል ምን መፍጠር ይቻላል?
27.
"ምን አየህ?" የሚለው ጨዋታ ምንን ለማሳደግ ይረዳል?
28.
በድንች ህትመት ወቅት ድንቹ ላይ ቀለም ከቀባን በኋላ ምን እናደርጋለን?
30.
ቀለል ያሉ ቅርጾች ውጫዊ አካል ለመሳል መጀመሪያ ምን ማድረግ አለብን?