ክፍል 3 ክወና ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 3 ክወና ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
በሙዚቃ ውስጥ ድምፆች በጆሯችን ስንሰማቸው አንድ ጊዜ ጠንከር አንድ ጊዜ ላላ የሚል ስሜትን የሚሰጡ የድምፆች ፍሰት ምን ይባላል?

2. 
የሙዚቃ ዋና የጀርባ አጥንት ተብሎ የሚጠራው የትኛው ነው?

3. 
ምት (Beat) ማለት ምን ማለት ነው?

4. 
አንድ ምት ማለት ምን ማለት ነው?

5. 
ሙሉ ኖታ ስንት ምት አለው?

6. 
የሙሉ ኖታ ምልክት ቅርፅ ምን ይመስላል?

7. 
ተውኔት ወይም ድራማ ምንድን ነው?

8. 
በመደበኛ ቦታ ወይም በቤተ ተውኔት የሚከወነው ድራማ ምን አይነት ባህሪ አለው?

9. 
"ቤት የለሽ ጨዋታ" ተማሪዎች ምን አይነት ችሎታ እንዲያዳብሩ ይረዳል?

10. 
"እኔና ጥላዬ" በሚለው ጨዋታ የሁለተኛው (የኋላኛው) ልጅ ተግባር ምንድን ነው?

11. 
የመዳፍ ጥፊ ጨዋታ ፋይዳው ምንድን ነው?

12. 
አገር ማለት ምን ማለት ነው?

13. 
የወርቅ ዋጋ ከማዕድናት ሁሉ የሚበልጠው ለምንድን ነው?

14. 
ወርቅ በአሸዋ ላይ ተሞልቶ የሚገኘው የት ነው?

15. 
መሰረታዊ ቀለማት የምንላቸው የትኞቹ ናቸው?

16. 
ፎቶ ግራፍ ምንድን ነው?

17. 
አንድ ሰው ሰውነቱን ንፁሕ ማድረግ የሚገባው ለምንድን ነው?

18. 
ከሚከተሉት ውስጥ የሰው አካል ክፍል ያልሆነው የቱ ነው?

19. 
ኖታ በሙዚቃ ውስጥ ምንን ይወክላል?

20. 
በልባችን ላይ እጃችንን ስንጭን የሚሰማን የደም መርጨት ምን ይባላል?

21. 
ሙሉ ኖታን ከምን ጋር ማዛመድ እንችላለን?

22. 
ኪነ-ጥበብ የትኞቹን ሙያዎች ያካትታል?

23. 
ማዕድናት አንዳንድ ጊዜ ከምን ጋር ተደባልቀው ይገኛሉ?

24. 
ማዕድናት ከሌላ ነገር የሚለዩት በምን ዘዴ ነው?

25. 
ከወርቅ የሚሰሩ ጌጣጌጦች ምሳሌ የትኛው ነው?

26. 
የሰዓት የሰኮንድ አቆጣጠር ቲክ፤ ቲክ፤ ቲክ የሚለው ድምፅ እንደ ምን ይቆጠራል?

27. 
በሰዎች እርምጃ የሚሰማው ቋ፤ ቋ፤ ቋ የሚለው ድምፅ ምንን ያሳያል?

28. 
የሙዚቃ ፅሁፍን ለማንበብና ለመፃፍ ምንን መለማመድ ያስፈልጋል?

29. 
የሰው ልጅ ገጠመኝ መከሰቻ ተብሎ የሚጠራው የትኛው ነው?

30. 
በድራማ መልክ ተረቶችን ማቅረብ ምንን ለማሳየት ይረዳል?

31. 
የሰው አካል ስሞችን መለየት ለምን ይጠቅማል?

32. 
የሙዚቃ ኖታ ምልክቶች ምን አላቸው?

Leave a Reply