Welcome to your ክፍል 3 አካባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 4
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ማኅበራዊ ተቋማት የሚባሉት ምንድን ናቸው?
2.
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ማኅበራዊ ተቋም ነው።
3.
የትምህርት ቤት ዋና ተግባር ምንድን ነው?
4.
የታመሙ ሰዎች የሚታከሙበት ማኅበራዊ ተቋም የቱ ነው?
5.
የባንክ አገልግሎት ጥቅም ምንድን ነው?
6.
የአካባቢን ሰላምና ደህንነት የሚጠብቀው ተቋም የቱ ነው?
7.
በገበያ ውስጥ የሚከናወነው ተግባር ምንድን ነው?
8.
በክፍለ ከተማችን ውስጥ የሚገኙ የመሠረተ ልማት አገልግሎቶች የትኞቹ ናቸው?
9.
የመንገድ አገልግሎት ለምን ይጠቅማል?
10.
ንፁህ የመጠጥ ውኃ አቅርቦት ለምን ይረዳል?
11.
የመብራት አገልግሎት ጥቅም ምንድን ነው?
12.
ስልክና ኢንተርኔት በየትኛው የመሠረተ ልማት ዘርፍ ይመደባሉ?
14.
ከአዲስ አበባ ታሪካዊ ቅርሶች አንዱ የቱ ነው?
15.
ታሪካዊ ቅርሶችን መጠበቅ ለምን ያስፈለገው?
16.
በክፍለ ከተማችን የሚገኙ የታወቁ ቦታዎች ለምን ያገለግላሉ?
17.
ኢድ አልፈጥር የማን ሃይማኖታዊ በዓል ነው?
18.
የጥምቀት በዓል የሚከበረው መቼ ነው?
19.
ከሚከተሉት አንዱ ብሔራዊ በዓል ነው?
20.
ብሔራዊ በዓላት የሚከበሩት በማን ነው?
21.
የመስቀል በዓል የሚከበረው መቼ ነው?
22.
የእርቅና የሰላም እሴቶች ለምን ይጠቅማሉ?
23.
በባህል ውስጥ የሚካተተው የቱ ነው?
24.
መሠረተ ልማቶችን የመጠበቅ ኃላፊነት የማን ነው?
25.
ታሪካዊ ቅርሶች የሚገኙባቸው ቦታዎች ምን ይባላሉ?
26.
ከአዲስ አበባ ታዋቂ አደባባዮች አንዱ የቱ ነው?
27.
በዓላት ሲከበሩ የሚታየው በጎ ተግባር የቱ ነው?
28.
የመገናኛ መሠረተ ልማት ውጤት የሆነው የቱ ነው?
29.
በትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኝና መጽሐፍትን የምናነብበት ክፍል ምን ይባላል?
30.
ማኅበራዊ ተቋማት ለአንድ ማኅበረሰብ ያላቸው ጥቅም ምንድን ነው?