ክፍል 3 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 4

Welcome to your ክፍል 3 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 4

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ሰዎች ባህሎቻቸውን ከየት ይማራሉ?

2. 
በባህል መካከል ልዩነት እንዲፈጠር የሚያደርገው ሌላው ምክንያት ምንድን ነው?

3. 
ምግብን አዘጋጅተው የሚሸጡ ነጋዴዎች ለማገዶ የሚጠቀሙት ምንድን ነው?

4. 
በኢንዱስትሪ ቀጠናነቱ የሚታወቀው የአዲስ አበባ ክፍለ ከተማ የቱ ነው?

5. 
በእንስሳት እርባታ የሚተዳደሩ ሰዎች ምን ይባላሉ?

6. 
የሸክላ ሥራ በየትኛው የምጣኔ ሀብታዊ እንቅስቃሴ ይመደባል?

7. 
የኢንዱስትሪ ፍሳሽ ቆሻሻ በምን ላይ ጉዳት ያደርሳል?

8. 
ዶሮ እርባታ በየትኛው ዘርፍ ይመደባል?

9. 
የፕላስቲክ ምርቶች በአግባቡ ካልተወገዱ ምንን ይበክላሉ?

10. 
ከሚከተሉት ውስጥ ሥራ ያልሆነው የቱ ነው?

11. 
ግብርና በስንት ዋና ዋና ክፍሎች ይከፈላል?

12. 
በእርሻ ሥራ የሚተዳደሩ ሰዎች ማን ይባላሉ?

13. 
ሰፊ የንግድ እንቅስቃሴ የሚካሄድበት ክፍለ ከተማ የቱ ነው?

14. 
ከኢንዱስትሪዎች የሚለቀቀው ጭስ ምንን ይበክላል?

15. 
ሰዎች ለግብርና መሬት ለማግኘት ሲሉ ምን ያደርጋሉ?

16. 
የከተማ ግብርና በስፋት የሚታይበት ክፍለ ከተማ የቱ ነው?

17. 
የብረታ ብረት ፋብሪካ በምን ይመደባል?

18. 
ሰዎች መኖሪያቸውን ለመገንባት ከሚጠቀሙባቸው የተፈጥሮ ሀብቶች አንዱ ምንድን ነው?

19. 
ባህል ከአካባቢ አካባቢ እንዴት ይገለጻል?

20. 
የሰዎች ባህል እንዲለያይ የሚያደርገው አንዱ ምክንያት ምንድን ነው?

21. 
የችርቻሮ ሱቅ በየትኛው ዘርፍ ውስጥ ይገኛል?

22. 
የሰው ልጅ ምግብ የሚያመርተው በምን ሥራ ነው?

23. 
ሰዎች ምንን ይተነፍሳሉ?

24. 
አፈር እንዲሸረሸር ምክንያት ከሚሆኑት አንዱ የቱ ነው?

25. 
የልመና ተግባር በሥራ ምድብ ውስጥ ይካተታል?

26. 
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስንት ክፍለ ከተሞች አሉት?

27. 
በግጭት አፈታት ላይ የባህል ልዩነቶች አሉ?

28. 
ሰዎች ባህሎቻቸውን ከወላጆቻቸው በተጨማሪ ከየት ይማራሉ?

29. 
የግብርና ሥራ ለኢንዱስትሪ ምን ያቀርባል?

30. 
አርብቶ አደሮች በምን ሥራ ይተዳደራሉ?

Leave a Reply