Welcome to your ክፍል 3 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 3
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
በአንድ አካባቢ ከጊዜና ከቦታ አንፃር በየጊዜው የሚለዋወጥ የአየር ባህርይ ምን ይባላል?
2.
በኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ዓይነት ወቅቶች አሉ?
3.
ከሚከተሉት ወቅቶች መካከል ምርት የሚሰበሰብበት ወቅት የቱ ነው?
4.
በአንድ አካባቢ ለረጅም ጊዜ የሚታይ የአየር ሁኔታ ምን ይባላል?
5.
በተፈጥሮ አካባቢ የሚገኝና ለሰው ልጅ ጥቅም የሚሰጥ ነገር ምን ይባላል?
6.
ከሚከተሉት ውስጥ የማይታደስ የተፈጥሮ ሀብት የቱ ነው?
7.
የእፅዋት መመናመን በዱር እንስሳት ላይ የሚያመጣው ተጽዕኖ ምንድን ነው?
8.
ቆሻሻን በአግባቡ አለማስወገድ የሚያስከትለው ጉዳት የቱ ነው?
9.
በውሃ መፍሰሻ ቦይ ውስጥ ቆሻሻ መጣል ምን ያስከትላል?
10.
የአየር ሁኔታ መገለጫ ያልሆነው የቱ ነው?
11.
ከሚከተሉት የተፈጥሮ ሀብቶች ውስጥ የታዳሽ ሀብት ምሳሌ የቱ ነው?
12.
ለቀጣይ ትውልድ ምቹ አካባቢን ለማቆየት ምን ማድረግ ያስፈልጋል?
13.
ቆሻሻን መልሶና ደጋግሞ መጠቀም ጥቅሙ ምንድን ነው?
14.
ከፍተኛ የዝናብ መጠን የሚገኝበት ወቅት የቱ ነው?
15.
ለአካባቢ ብክለት መንስኤ የሚሆነው ድርጊት የቱ ነው?
16.
የተፈጥሮ ሀብቶች ለምን ይጠቅማሉ?
17.
አፈርን ከእጥበት ለመከላከል የሚረዳው የቱ ነው?
18.
ሊበከል የሚችል የተፈጥሮ ሀብት የቱ ነው?
19.
የአየር ሁኔታን ለመለካት የሚያገለግል መሣሪያ የቱ ነው?
20.
በአካባቢ ንፅህና ጉድለት የሚመጣ በሽታ የቱ ነው?
21.
ለዱር እንስሳት መኖሪያ የሚሆነው የተፈጥሮ ሀብት የቱ ነው?
22.
ፀሐይ ለሰው ልጅ የምትሰጠው ጥቅም የቱ ነው?
23.
ቆሻሻን በአግባቡ የማስወገጃ ዘዴ የቱ ነው?
24.
የተፈጥሮ ሀብቶችን መጠበቅ የማን ኃላፊነት ነው?
25.
መኸር ወቅት በኢትዮጵያ በየትኞቹ ወራት ይከሰታል?
26.
ውሃን ለመቆጠብ የሚረዳው ድርጊት የቱ ነው?
27.
ተገቢ ያልሆነ የቆሻሻ አወጋገድ ዘዴ የቱ ነው?
28.
የአየር ሁኔታ መለዋወጥ በምን ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል?
29.
የተፈጥሮ ሀብቶች የእርስ በርስ ግንኙነት አላቸው ሲባል ምን ማለት ነው?
30.
በአካባቢያችን ያለውን የተፈጥሮ ውበት ለመጠበቅ ምን ማድረግ አለብን?