ክፍል 3 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 2

Welcome to your ክፍል 3 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 2

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
የምግብ ዋና ጠቀሜታ የቱ ነው?

2. 
ሰውነትን ከበሽታ የሚከላከሉ ምግቦች በየትኛው ምድብ ይመደባሉ?

3. 
ለሰውነት ግንባታና ጥገና የሚረዱ ምግቦች የትኞቹ ናቸው?

4. 
ለሰውነት ኃይልና ሙቀት የሚሰጡ ምግቦች በየትኛው ምድብ ይገኛሉ?

5. 
የግል ንጽሕናን ካለመጠበቅ የሚመጣ በሽታ የቱ ነው?

6. 
አጣዳፊና ተዛማች የሆነው የተቅማጥና የትውከት በሽታ የቱ ነው?

7. 
የወስፋት በሽታ በአብዛኛው ሕፃናትን የሚያጠቃው ለምንድን ነው?

8. 
ማንኛውም ቦታ የሚይዝና መጠነ ቁስ ያለው ነገር ምን ይባላል?

9. 
ውስን የሆነ ቅርፅና ይዘት ያለው የቁስ አካል ሁነት የቱ ነው?

10. 
ውስን የሆነ ይዘት ያለው ነገር ግን ውስን ቅርፅ የሌለው ቁስ አካል የቱ ነው?

11. 
ውስን የሆነ ቅርፅም ሆነ ይዘት የሌለው ቁስ አካል ምን ይባላል?

12. 
ውሃ በጠጣር ሁነት ሲገኝ ምን ተብሎ ይጠራል?

13. 
ፈሳሽ ወደ ጋዝ የሚለወጥበት ሂደት ምን ይባላል?

14. 
ጠጣር ወደ ፈሳሽ የሚለወጥበት ሂደት ምን ይባላል?

15. 
ፈሳሽ ወደ ጠጣር የሚለወጥበት ሂደት ምን ይባላል?

16. 
የብርሃን ዋናው ምንጭ የቱ ነው?

17. 
የብርሃን ጠቀሜታ የቱ ነው?

18. 
በዓይናችን የማይታዩና ምግቦችን የሚበክሉ ምን ይባላሉ?

19. 
ምግብን ከአቧራና ከዝንብ ለመከላከል ምን ማድረግ ይገባል?

20. 
እጅን በሳሙናና በውሃ መታጠብ ከምን ይከላከላል?

21. 
ከሚከተሉት ውስጥ የፈሳሽ ቁስ አካል ምሳሌ የቱ ነው?

22. 
ቁስ አካላት ከአንዱ ሁነት ወደ ሌላኛው ሁነት እንዲቀየሩ ምክንያት የሚሆነው ምንድን ነው?

23. 
የቅንጣጢቶቻቸው አቀማመጥ በጣም የተጠጋጋ የሆነው የትኞቹ ናቸው?

24. 
ከሚከተሉት ውስጥ የጠጣር ቁስ አካል ምሳሌ የቱ ነው?

25. 
የቅንጣጢቶቻቸው አቀማመጥ ከጠጣርና ከፈሳሽ አንጻር በጣም የተራራቀ የሆነው የትኛው ነው?

26. 
የቪታሚን ምንጭ የሆኑት የምግብ ዓይነቶች የትኞቹ ናቸው?

27. 
ጤንነታችንን ለመጠበቅ ምን ዓይነት ምግብ መመገብ ይኖርብናል?

28. 
ምግብ በሰውነታችን ውስጥ የሚፈጭበት አካል የቱ ነው?

29. 
ጥርስን መቦረሽ ለምን ይጠቅማል?

30. 
ሰውነታችንን ከበሽታ ለመከላከል ከምግብ በተጨማሪ ምን ያስፈልገናል?

Leave a Reply