Welcome to your ክፍል 3 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ስንት ክፍለ ከተሞች ይገኛሉ?
2.
ከአራቱ መሠረታዊ አቅጣጫዎች መካከል ያልሆነው የቱ ነው?
3.
አንድ ነገር የት እንደሚገኝ ከአካባቢው ካሉ ታዋቂ ቦታዎች ጋር በማነፃፀር የምንገልጽበት ዘዴ ምን ይባላል?
4.
ኬክሮስና ኬንትሮስን በመጠቀም የአንድን ነገር ትክክለኛ መገኛ የማመልከቻ ዘዴ ምን ይባላል?
5.
ከመነሻ ዋልታ በስተምሥራቅና በስተምዕራብ ያለውን ርቀት በዲግሪ የሚለካው የቱ ነው?
6.
የኬንትሮስ መለኪያዎች ከመነሻ ዋልታ ተነስተው ወደ ምሥራቅና ምዕራብ ስንት ዲግሪ ይለካሉ?
7.
መሬትን በምሥራቃዊና ምዕራባዊ ንፍቀ ክበብ እኩል ቦታ የሚከፍለው መነሻ ቦታ የቱ ነው?
8.
ቋሚ መስመሮች በካርታ ላይ ከየት ወደ የት ይሰመራሉ?
9.
ከምድር ወገብ በሰሜንና በደቡብ ያለውን ርቀት በዲግሪ የሚለካው የቱ ነው?
10.
ዜሮ ዲግሪ ኬክሮስ ምን ተብሎ ይጠራል?
11.
ኬክሮስ በአጠቃላይ ስንት ዲግሪ ይለካል?
12.
እርስ በርሳቸው የማይቋረጡ ተመሳሳይ ኬክሮስ ያላቸውን ቦታዎች የሚያገናኙ የሀሳብ መስመሮች ምን ይባላሉ?
13.
ተጓዳኝ መስመሮች ከየት ወደ የት ይሰመራሉ?
14.
ኬንትሮስ በአጠቃላይ ስንት ዲግሪ ይለካል?
15.
ከአራዳ ክፍለ ከተማ አዋሳኞች መካከል ያልሆነው የቱ ነው?
16.
በካርታ ላይ ቦታዎች የት እንደሚገኙ ለማወቅ የሚረዳ መተግበሪያ የቱ ነው?
17.
ከሚከተሉት ክፍለ ከተሞች ውስጥ መሐል አዲስ አበባ የማይገኘው የትኛው ነው?
18.
የአዲስ አበባ ከተማ የአስተዳደር ጽሕፈት ቤት በየትኛው ክፍለ ከተማ ይገኛል?
19.
የአንድን ቦታ መገኛ ለመግለጽ የሚረዳው የቱ ነው?
20.
ተመሳሳይ ኬንትሮስ ያላቸውን ቦታዎች የሚያገናኝ የሀሳብ መስመር ምን ይባላል?
21.
ኬክሮስ ከምድር ወገብ ወደ ሰሜን ስንት ዲግሪ ይለካል?
22.
ፕራይም ሜሪዲያን (ዜሮ ዲግሪ) ምን ተብሎም ይጠራል?
23.
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካላቸው ክፍለ ከተሞች አንዱ የቱ ነው?
24.
አንጻራዊ መገኛን ለመግለጽ እንደ ምሳሌ ሊጠቀስ የሚችለው የቱ ነው?
25.
መሠረታዊ አቅጣጫዎች ለምን ይጠቅማሉ?
26.
የክፍለ ከተማን አንጻራዊ መገኛ ለማወቅ ምን ማወቅ ያስፈልጋል?
27.
ቋሚ መስመሮች ከመነሻ ዋልታ ወደ ምሥራቅ ስንት ዲግሪ ይዘረጋሉ?
28.
ተጓዳኝ መስመሮች ከምድር ወገብ ወደ ደቡብ ስንት ዲግሪ ይዘረጋሉ?
29.
በካርታ ላይ አቅጣጫን ለመለየት የሚረዳው የቱ ነው?
30.
የክፍለ ከተማ አዋሳኝ ስፍራዎችን ስም ለመለየት የሚረዳው ዘዴ የቱ ነው?