Welcome to your ክፍል 3 አማርኛ ምዕራፍ 9
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
2.
በባህል ማህበረሰቡን የሚያስተሳስረው ምንድነው?
3.
ማንኛውም ማህበረሰብ የራሱ የሆነ ምን አለው?
4.
ከሚከተሉት ውስጥ የባህል መገለጫ የሆነው የቱ ነው?
5.
"መስተጋብር" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
6.
"ደስታ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
7.
"ሰጠ" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺ የቱ ነው?
8.
"አንድነት" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺ የቱ ነው?
9.
"ባላጋራ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
10.
"ውልደት" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺ የቱ ነው?
11.
"ሀዘን" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺ የቱ ነው?
12.
"ህብር" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
13.
"ማስታረቅ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
14.
"ማውረድ" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺ የቱ ነው?
15.
"መቆራኘት" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺ የቱ ነው?
16.
የባህል ማሳያ ሊሆን የሚችለው የቱ ነው?
17.
"ባህል" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
18.
"ማሳያ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
19.
"መዋብያ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
20.
በባህላዊ መንገድ ምን መፍጠር ይቻላል?
21.
"ማህበረሰብ" የሚለው ቃል ምንን ይወክላል?
22.
ኢትዮጵያ ብዙ ባህል እንዲኖራት ያስቻላት ምንድነው?
23.
የልደትና የሰርግ ስርዓት ምን ይባላሉ?
24.
"ባህል ከሰው ልጅ ጋር ብዙም ቁርኝት የለውም" የሚለው አባባል ____ ነው::
25.
ባህል ከሰው ልጅ ጋር ያለው ግንኙነት ምንድነው?
26.
"ይቻላል" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
28.
"ማህበረሰብ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?
29.
የለቅሶ ስርዓት የምን አካል ነው?
30.
"ሰላም" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?