ክፍል 3 አማርኛ ምዕራፍ 7

Welcome to your ክፍል 3 አማርኛ ምዕራፍ 7

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ጤናማ ለመሆን የአካባቢንና የግል ንፅህናን መጠበቅ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?

2. 
የአካባቢን ንፅህና ለመጠበቅ ማህበረሰቡ ምን ማድረግ ይኖርበታል?

3. 
"መጠቃት" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?

4. 
"በፍጥነት" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?

5. 
"በሽተኛ" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺ የቱ ነው?

6. 
"ንፁህ" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺ የቱ ነው?

7. 
"በቅድሚያ" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺ የቱ ነው?

8. 
"መከላከል" የሚለው ቃል አውዳዊ ፍቺው ምንድነው?

9. 
"አጠበቀ" የሚለው ቃል ስንት ሆሄያት አሉት?

10. 
ሰዎች በንፅህና ጉድለት ምክንያት ሲታመሙ ወዴት መሄድ አለባቸው?

11. 
አንድ ሰው በቀን ውስጥ ቢያንስ ስንት ጊዜ ጥርሱን መቦረሽ አለበት?

12. 
ከሚከተሉት ውስጥ ባለ አራት ሆሄ ቃል የቱ ነው?

13. 
ከሚከተሉት ውስጥ ተላላፊ በሽታ የቱ ነው?

14. 
ከሐኪም ቤት የሚሰጥን መድሃኒት እንዴት መውሰድ ይገባል?

15. 
"ቦረሸ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?

16. 
"ወላጅ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?

17. 
"ጠዋት" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺ የቱ ነው?

18. 
"ታመመ" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺ የቱ ነው?

19. 
"በጠና" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?

20. 
"ተላላፊ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?

21. 
"ተደጋጋሚ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?

22. 
"ጓደኛ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?

23. 
"ጎበዝ" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺ የቱ ነው?

24. 
"ማህበረሰብ" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺ የቱ ነው?

25. 
"በጋራ" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው ምንድነው?

26. 
የግል ንፅህና መጠበቅ ከሚከተሉት ውስጥ የቱን ያካትታል?

27. 
"ሐኪም ቤት" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የቱ ነው?

28. 
"እያንዳንዱ ሰው የግል ንፅህናውን በመጠበቅ ____ መጠበቅ ይችላል፡፡"

29. 
በሽታን ለመከላከል አስቀድሞ ምን ማድረግ ጠቃሚ ነው?

30. 
ሰዎች እንዳይታመሙ አስቀድመው ምን ማድረግ ይኖርባቸዋል?

31. 
በአካባቢና በግል ንፅህና ጉድለት ምክንያት ሰዎች ሲታመሙ ምን መደረግ አለበት?

32. 
"ጤነኛ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?

Leave a Reply