Welcome to your ክፍል 3 አማርኛ ምዕራፍ 6
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
"ታማኝነት" ማለት ምን ማለት ነው?
2.
ለታላላቆች ክብር መስጠት የምን መገለጫ ነው?
3.
"ትህትና" ለሚለው ቃል ፍቺው የቱ ነው?
5.
"ይቅርታ" መጠየቅ መቼ ያስፈልጋል?
6.
የሌላውን ሰው ንብረት ያለ ፈቃድ መውሰድ ምንድነው?
8.
"ቅንነት" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
10.
"ውሸታም" ተብሎ የሚጠራው ማን ነው?
11.
"ቃልን ማክበር" ማለት ምን ማለት ነው?
12.
"ኩራት" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
13.
"መተባበር" የሚለው ቃል ምንን ያሳያል?
15.
"ሰላም" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
17.
"አቀባበል" ማለት ምን ማለት ነው?
18.
"ልባም" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
19.
"ንፉግ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
21.
"ምክር" ለሚለው ቃል ፍቺው ምንድነው?
22.
"እውነት" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
23.
"ጓደኝነት" ምንን መሰረት ማድረግ አለበት?
24.
"ሀላፊነት" ማለት ምን ማለት ነው?
26.
"ጥፋት" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
27.
"መታዘዝ" ማለት ምን ማለት ነው?
28.
"አክብሮት" የሚለው ቃል ምንን ይገልጻል?
29.
"ፍትህ" ለሚለው ቃል ፍቺው የቱ ነው?