Welcome to your ክፍል 3 አማርኛ ምዕራፍ 4
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ምን ማድረግ ያስፈልጋል?
2.
"ጊዜ ወርቅ ነው" ሲባል ምንን ይገልጻል?
3.
ተማሪዎች የትምህርት ሰዓታቸውን እንዴት ማሳለፍ አለባቸው?
4.
ከሚከተሉት ውስጥ ጊዜን በአግባቡ አለመጠቀም ውጤቱ ምንድነው?
6.
ውጤታማ ለመሆን ጊዜን እንዴት መያዝ ይገባል?
7.
የትምህርት ቤት ደውል ለምን ያገለግላል?
8.
ጠዋት በጊዜ መነሳት ለምን ይረዳል?
9.
"ሀና" በታሪኩ ውስጥ ጊዜዋን የምትጠቀመው እንዴት ነበር?
10.
"ዕቅድ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
11.
"ተግባር" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
13.
"ባከነ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
14.
"ማለዳ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
15.
በሳምንት ውስጥ ስንት ቀናት አሉ?
16.
"ሰኞ" ከየትኛው ቀን በኋላ ይውላል?
17.
"ረቡዕ" እና "አርብ" መካከል የሚውለው ቀን የቱ ነው?
18.
"ቀጠሮ ማክበር" የምን መገለጫ ነው?
19.
"ትጋት" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ትርጉም የቱ ነው?
20.
"ውሎ" ለሚለው ቃል ፍቺው ምንድነው?
22.
"ዘወትር" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
23.
"ስኬት" የሚገኘው በምን ሁኔታ ነው?
24.
"ሀና" ትምህርት ቤት የምትደርሰው በስንት ሰዓት ነበር?
25.
"አርፍዶ መግባት" ምንን ያሳያል?
27.
"ቅዳሜ" እና "እሁድ" ምን ተብለው ይጠራሉ?
28.
"መዘግየት" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
30.
"በጊዜ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?