ክፍል 3 አማርኛ ምዕራፍ 3

Welcome to your ክፍል 3 አማርኛ ምዕራፍ 3

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
“ሰማዕቷ እናት” በሚለው ተረት ውስጥ እናት ልጇን ትመግበው የነበረው እንዴት ነው?

2. 
ልጁ ስለ እናቱ በታሪኩ መጨረሻ ላይ ምን ተሰማው?

3. 
“ዛፎች” በተባለው ተረት ውስጥ ዛፎቹ ስለ ምን ጉዳይ ነበር የተወያዩት?

4. 
ዛፎች ጠላታችን ነው ብለው መጀመሪያ ያሰቡት ማንን ነው?

5. 
ባህር ዛፉ ለዛፎቹ ጠላታችን ማን ነው ብሎ ነገራቸው?

6. 
መጥረቢያ እጀታ እንዲያገኝ ምክንያት የሆነው የዛፎች ምን መሆን ነው?

7. 
“ተመለከተ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

8. 
“ባልንጀራ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

9. 
“መስራት” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?

10. 
“አንድ ለእናቱ” ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?

11. 
“ቅር መሰኘት” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?

12. 
“መከወን” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

13. 
“ወተቷ ይጠጣ ስጋዋ አትበላ” የሚለው እንቆቅልሽ መልስ ምንድን ነው?

14. 
“በልቶ የማይጠግብ ያገኘውን የሚውጥ” የሚለው እንቆቅልሽ መልስ ምንድን ነው?

15. 
“ትንሽ ምላጭ ሀገር ትላጭ” የሚለው እንቆቅልሽ መልስ ምንድን ነው?

16. 
“እሷ ጥቁር ልጆቿ ነጫጭ” የሚለው እንቆቅልሽ መልስ ምንድን ነው?

17. 
“አፍ የላት ትናገራለች እግር የላት ትሮጣለች” የሚለው እንቆቅልሽ መልስ ምንድን ነው?

18. 
“ሲሄድ ሺህ ገዳይ ሲመለስ ሺህ ገዳይ” የሚለው እንቆቅልሽ መልስ ምንድን ነው?

19. 
“ተክል” ማደግ እንዲችል ምን ምን ያስፈልገዋል?

20. 
የደኖች መመንጠር ለአንድ ሀገር እድገት ምንድን ነው?

21. 
ገንዘብን ያለ አግባብ ማጥፋት ለምን ያጋልጣል?

22. 
“መፀፀት” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

23. 
“የተከበረ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

24. 
“ተበላሸ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

25. 
“ጥራ ግራ” የሚለው ሀረግ ምንን ያመለክታል?

26. 
“ደፋ ቀና” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

27. 
“መተኪያ የሌለው” ሲባል ምን ማለት ነው?

28. 
“መልከኛ” ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?

29. 
“ክፉኛ ተጎዳሁ” ለሚለው ሀረግ ተቃራኒው የቱ ነው?

30. 
“መጥረቢያ” በታሪኩ ውስጥ ምንን ይወክላል?

Leave a Reply