ክፍል 3 አማርኛ ምዕራፍ 2

Welcome to your ክፍል 3 አማርኛ ምዕራፍ 2

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ልጅን እንደራስ ልጅ ወስዶ ማሳደግ ምን ይባላል?

2. 
በደም ከማይተሳሰሩት ጋር ሲባል ምን ለማለት ተፈልጎ ነው?

3. 
ከሚከተሉት ውስጥ ጠንካራ ማህበራዊነት እንዲኖር የሚያስችለው የቱ ነው?

4. 
“መስተጋብር” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

5. 
“ቅን” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

6. 
“ሸንጋይ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

7. 
“ተወዳጀ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

8. 
“አሰናዳ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

9. 
“ደስታ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?

10. 
“ሰጠ” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?

11. 
“ባህላዊ” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?

12. 
“ግርጌ” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?

13. 
“ፍቅር” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?

14. 
“በተነ” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?

15. 
“ጣፋጭ” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?

16. 
ጥያቄያዊ አረፍተ ነገሮችን ለማቅረብ የሚያገለግለው ስርዓተ ነጥብ የቱ ነው?

17. 
ተመሳሳይነት ያላቸውን ተከታታይ ነገሮች ለመለየት የሚያገለግለው ስርዓተ ነጥብ የቱ ነው?

18. 
አድናቆትን ወይም ማስጠንቀቂያን ለመግለፅ የሚያገለግለው ስርዓተ ነጥብ የቱ ነው?

19. 
ሰዎች የተናገሩትን ከራሳችን ሀሳብ ለይቶ ለማሳየት የሚያገለግለው ስርዓተ ነጥብ የቱ ነው?

20. 
“ፌኔትና ያዕቆብ” በሚለው ታሪክ ውስጥ በትምህርቷ ጎበዝ የሆነችው ማን ናት?

21. 
ያዕቆብ በትምህርቱ እንዲሻሻል የረዳው ምንድን ነው?

22. 
ከሚከተሉት ውስጥ ውስብስብ ሆሄ ያለበት ቃል የቱ ነው?

23. 
“ቧንቧ” በሚለው ቃል ውስጥ ያለው ውስብስብ ሆሄ የቱ ነው?

24. 
“ፏፏቴ” በሚለው ቃል ውስጥ ያለው ውስብስብ ሆሄ የቱ ነው?

25. 
“ሯጭ” በሚለው ቃል ውስጥ ያለው ውስብስብ ሆሄ የቱ ነው?

26. 
“በኋላ” በሚለው ቃል ውስጥ ያለው ውስብስብ ሆሄ የቱ ነው?

27. 
“መቼ ትመጫለሽ” የሚለው አረፍተ ነገር በየትኛው ስርዓተ ነጥብ ይጠናቀቃል?

28. 
“ዋው” ከሚለው ቃል በኋላ የሚገባው ስርዓተ ነጥብ የቱ ነው?

29. 
“አምቻ” የሚለው ቃል ከምን ጋር ይዛመዳል?

30. 
“መወዳጀት” ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?

Leave a Reply