Welcome to your ክፍል 3 አማርኛ ምዕራፍ 1
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ጤናማ ለመሆን የአካባቢንና የግል ንፅህናን መጠበቅ ለምን ያስፈልጋል?
2.
የአካባቢን ንፅህና ለመጠበቅ ማህበረሰቡ ምን ማድረግ ይኖርበታል?
3.
የአካባቢ ንፅህና ካልተጠበቀ ሊከሰቱ የሚችሉ ተላላፊ በሽታዎች የትኞቹ ናቸው?
4.
ከሚከተሉት ውስጥ የግል ንፅህናን መጠበቅን የሚያሳየው የቱ ነው?
5.
ሰዎች በአካባቢና በግል ንፅህና ጉድለት ምክንያት ሲታመሙ ወዴት መሄድ አለባቸው?
6.
ከሐኪም ቤት የሚሰጥን መድሃኒት እንዴት መውሰድ ይገባል?
7.
“ቦረሸ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
8.
“ጎበዝ” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?
9.
“ንፁህ” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የቱ ነው?
10.
“በፍጥነት” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
11.
“ተላላፊ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
12.
“ማህበረሰብ” ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
13.
“በጋራ” ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
14.
“በሽተኛ” ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
15.
“በቅድሚያ” ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
16.
“ሐኪም ቤት” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
17.
“መጠቃት” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
18.
ከሚከተሉት ቃላት ውስጥ ባለ አራት ሆሄ የሆነው የቱ ነው?
19.
ከሚከተሉት ውስጥ ባለ ሶስት ሆሄ ቃል የሆነው የቱ ነው?
20.
“ተማሪዎች” የሚለው ቃል የትኛው ቁጥር ነው?
21.
“ደብተር” የሚለው ቃል የትኛው ቁጥር ነው?
22.
“ድመቶች” የሚለው ቃል የትኛው ቁጥር ነው?
23.
“ብርቱካኖች” የሚለው ቃል የትኛው ቁጥር ነው?
24.
“እናቶች” የሚለው ቃል የትኛው ቁጥር ነው?
25.
“ቤት” የሚለው ቃል የትኛው ቁጥር ነው?
26.
“መምህር” የሚለው ቃል የትኛው ቁጥር ነው?
27.
“ሴቶች” የሚለው ቃል የትኛው ቁጥር ነው?
28.
“ጥንቃቄ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
29.
“አስቀድሞ” ለሚለው ቃል ተቃራኒው የቱ ነው?
30.
“ተደጋጋሚ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?
31.
“በጠና” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የቱ ነው?