Welcome to your ክፍል 3 ሒሳብ ምዕራፍ 9
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
አንድን ምስል ወይም ቅርጽ ባለበት አቅጣጫ ሳንቀይር ማንሸራተት ምን ይባላል?
2.
የአንድን ምስል ግራና ቀኝ ወይም ላይና ታች ቦታ መቀየር ምን ይባላል?
3.
አንድን ምስል በአንድ ነጥብ ዙሪያ ቦታውን ሳንቀይር አቅጣጫውን መቀየር ምን ይባላል?
4.
በሁለት እኩል ቦታ ሲታጠፍ አንዱ ክፍል በሌላኛው ላይ በትክክል የሚገጥም ምስል ምን ይባላል?
5.
አንድን ምስል ለሁለት እኩል የሚከፍለው መስመር ምን ይባላል?
6.
አራት እኩል ጎኖች ያሉት ምስል የትኛው ነው?
7.
ሶስት ጎኖች ያሉት ምስል ምን ይባላል?
8.
ተቃራኒ ጎኖቹ እኩል የሆኑ ጎነ-አራት ምስል የትኛው ነው?
9.
የክበብ (Circle) ቅርጽ ያለው ቁስ የትኛው ነው?
10.
ከሚከተሉት ውስጥ ምጥጥን ቅርጽ የሌለው የትኛው ነው?
11.
ስኩዌር ስንት የምጥጥን መስመሮች አሉት?
12.
ሬክታንግል ስንት የምጥጥን መስመሮች አሉት?
13.
የትኛው ምስል ነው የምጥጥን መስመር የሌለው?
14.
ማንሸራተት በምስሉ ላይ ምን ለውጥ ያመጣል?
15.
ማንጸባረቅ ልክ እንደ ምን ይታያል?
16.
የጂኦሜትሪ ምስሎች በምን ይለያያሉ?
17.
ክበብ ስንት የምጥጥን መስመሮች አሉት?
18.
በታወቀ ማዕዘን አንድን ምስል ማዞር ምን ይባላል?
19.
የአንድ ምስል ቅጂ በሌላ በኩል ፊቱ ሲዞር ምን ይባላል?
21.
የትኛው ምስል ነው 3 ማዕዘን ያለው?
23.
በምን አይነት ዝውውር ነው ምስሉ ተገልብጦ የሚታየው?
24.
የምጥጥን መስመር አንድን ምስል ስንት ቦታ ይከፍላል?
25.
የትኛው ፊደል ነው የምጥጥን መስመር ያለው?
26.
የትኛው ቅርጽ ነው የጎን ርዝመቶቹ በሙሉ እኩል የሆኑት?
27.
ማንሸራተት (Sliding) ምን ማለት ነው?
28.
ማዞር (Turning) የትኛውን ይወክላል?
29.
ጎነ-አራት ምስል ስንት ማዕዘን አለው?
30.
ሁሉም ጎነ-አራቶች ስኩዌር ናቸው?