Welcome to your ክፍል 3 ሒሳብ ምዕራፍ 12
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
2.
በኢትዮጵያ የቀን አቆጣጠር አንድ ዓመት ስንት ወራት አሉት?
3.
የቀኑ ስድስት ሰዓት (6:00) በምሳ ሰዓት ሲሆን ሌሊት ስንት ሰዓት ይሆናል?
5.
በኢትዮጵያ አቆጣጠር ጳጉሜ ስንት ቀናት አሏት?
10.
የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት መጀመሪያ ወር የትኛው ነው?
13.
ከሰዓት በኋለ 8:00 ሰዓት ሲሆን ሌሊት ስንት ሰዓት ይሆናል?
14.
አንድ ወር ስንት ሳምንታት አሉት?
15.
ደቂቃ እጅ በ 3 ላይ ሲሆን ስንት ደቂቃ ይባላል?
16.
ደቂቃ እጅ በ 6 ላይ ሲሆን ምን ተብሎ ይነበባል?
17.
አንድ መደበኛ ወር ስንት ቀናት አሉት?
18.
ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 6:00 ሰዓት ስንት ሰዓታት አሉ?
19.
የኢትዮጵያ የመጨረሻው ወር (ከጳጉሜ በፊት) የትኛው ነው?
20.
3 ሰዓት ከ 15 ደቂቃ ምን ተብሎ ይነበባል?
21.
ደቂቃ እጅ በ 9 ላይ ሲሆን ስንት ደቂቃ ይሆናል?
22.
90 ደቂቃ ስንት ሰዓት ከስንት ደቂቃ ነው?
23.
ከሰዓት በኋላ 11:00 ሰዓት ሲሆን ምን ተብሎ ይጠራል?
25.
ከጠዋቱ 4 ሰዓት ተኩል በቁጥር ሲጻፍ?
26.
"ለሩብ ጉዳይ" ሲባል ደቂቃ እጅ የት ላይ ነው?
27.
አንድ ሰዓት ከ 20 ደቂቃ ስንት ደቂቃ ነው?
28.
ደቂቃ እጅ ከአንድ ቁጥር ወደ ሌላኛው ሲሄድ ስንት ደቂቃ ይቆጥራል?
29.
ጠዋት 6:00 ሰዓት ምን ይባላል?
30.
ሰዓት እጅ በ 2 እና በ 3 መካከል፣ ደቂቃ እጅ በ 6 ላይ ሲሆን ስንት ሰዓት ነው?