2.
15 ደቂቃ በሌላ አጠራር ምን ይባላል?
3.
30 ደቂቃ በሌላ አጠራር ምን ይባላል?
4.
45 ደቂቃ በሌላ አጠራር ምን ይባላል?
10.
4 ሰዓት ከ 10 ደቂቃ በአጠቃላይ ስንት ደቂቃ ነው?
11.
300 ደቂቃ ስንት ሰዓት ይሆናል?
12.
210 ደቂቃ ስንት ሰዓት ከስንት ደቂቃ ነው?
13.
የሰዓት ቆጣሪው ጫፍ 10 ላይ እና የደቂቃው 2 ላይ ቢሆን ስንት ሰዓት ነው?
14.
(3×60 + 30)ደቂቃ - (2×60)ደቂቃ ውጤቱ ስንት ነው?
15.
ሶፊያ 1 ሰዓት ላይ ጀምራ 3 ሰዓት ቢፈጅባት ስንት ሰዓት ላይ ትጨርሳለች?
16.
ሳራ 30 ደቂቃ ፈጅቶባት 2:30 ላይ አጠናቀቀች፤ መቼ ነበር የጀመረችው?
18.
95 ደቂቃ ስንት ሰዓት ከስንት ደቂቃ ነው?
19.
1 ሰዓት ከ 40 ደቂቃ ስንት ደቂቃ ነው?
21.
ሰዓትን ወደ ደቂቃ ለመቀየር በስንት እናባዛለን?
22.
በሰዓት ቆጣሪ ላይ የደቂቃ ቆጣሪው 6 ላይ ሲሆን ስንት ደቂቃ ነው?
23.
ለአራት ሩብ ጉዳይ ሲሆን ደቂቃው ስንት ነው?
27.
አንድ ሰዓት ከ 20 ደቂቃ ስንት ደቂቃ ነው?
29.
የደቂቃ ቆጣሪ ዘንግ አንድ ሙሉ ዙር ሲዞር ስንት ሰዓት ይሆናል?
30.
ለስድስት ሩብ ጉዳይ በቁጥር ሲገለጽ እንዴት ነው?