ክፍል 2 ግብረ ገብ ምዕራፍ 2

Welcome to your ክፍል 2 ግብረ ገብ ምዕራፍ 2

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
እውነት የሚለው ቃል ምን ማለት ነው?

2. 
ሀቀኝነት ማለት ምን ማለት ነው?

3. 
የታማኝነት ቁልፍ አካል የቱ ነው?

4. 
ታማኝነት ምንን ያካትታል?

5. 
ታማኝ መሆን ማለት ምን ማለት ነው?

6. 
ቃልን መጠበቅ ምንድነው?

7. 
እውነትን ሲደብቁ ምን ይከሰታል?

8. 
ማጭበርበር የትኛውን ደንብ መጣስ ነው?

9. 
እውነተኛ ሰው ሁልጊዜ ምን ይናገራል?

10. 
የታማኝነት ጥቅሙ ምንድነው?

11. 
ሀቀኝነት ምንን መግለፅ ነው?

12. 
ታማኝነት ምንን አይጨምርም?

13. 
"አትዋሹ" የሚለው ምክር የትኛው ስነ-ምግባር ነው?

14. 
እውነት መናገር ለምን ይጠቅማል?

15. 
የገባነውን ቃል ስንፈጽም ምን እንባላለን?

16. 
በፈተና ወቅት ሌላ ሰው የሰራውን መኮረጅ ምን ይባላል?

17. 
እውነት መናገር ማለት ምን ማለት ነው?

18. 
እውነተኝነትና ታማኝነት ምንን መሻት ናቸው?

19. 
የታማኝነት ተቃራኒ የቱ ነው?

20. 
እውነተኛ ልጅ መጥፎ ነገር ሲሰራ ቢያይ ምን ያደርጋል?

21. 
እውነትን መናገር የትኛውን ባህሪ ያሳያል?

22. 
ቃል ገብቶ አለመፈጸም ምን ይባላል?

23. 
መስረቅና ማጭበርበር የትኛውን ስነ-ምግባር ይቃረናል?

24. 
የታማኝነት አንዱ አካል የሆነው የቱ ነው?

25. 
ሀቀኝነት ምን አይነት ነገሮችን መስራት ነው?

26. 
በሀቀኝነት ነገሮችን መከወን የምን መገለጫ ነው?

27. 
እውነትን መናገር ከማን ጋር መጣላት ይሻላል?

28. 
እውነተኛ ሰው የሌላውን ንብረት በመንገድ ላይ ቢያገኝ ምን ያደርጋል?

29. 
ስለ ታማኝነት ስታስቡ የትኛውን ምክር ማስታወስ አለባችሁ?

30. 
የእውነተኛነትና የታማኝነት አስፈላጊነት ምንድነው?

31. 
እውነትን መደበቅ ምንን ይጥሳል?

Leave a Reply