ክፍል 2 ግብረ ገብ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 2 ግብረ ገብ ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ራስን ማክበር ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
ራስን ማክበር በምን እንድንተማመን ያስችለናል?

3. 
ክብር በምን አይነት መንገድ ይመሰላል?

4. 
ከሚከተሉት ውስጥ የትኛው የትምህርት ቤት ደንብን መከተል ነው?

5. 
በደህንነት መቆየት ማለት ምን ማለት ነው?

6. 
ራስን ከበሽታ ለመከላከል መቼ እጅን መታጠብ ያስፈልጋል?

7. 
ልጆች በደህንነት እንዲቆዩ ከሚከተሉት የትኛውን ማድረግ የለባቸውም?

8. 
በክፍል ውስጥ መልስ በምትመልሱበት ጊዜ ምን ማድረግ ይኖርባችኋል?

9. 
የአካባቢ ጥበቃን በተመለከተ ትክክል የሆነው የቱ ነው?

10. 
ልጆች ብቻቸውን ማድረግ የሌለባቸው ድርጊት የቱ ነው?

11. 
ራስን ማክበር ምንን ማወቅን ያካትታል?

12. 
የትኛው ተግባር ነው ራስን ማክበርን የሚገልጸው?

13. 
በሚያስነጥሳችሁ ወይም በሚያስላችሁ ጊዜ ምን ማድረግ አለባችሁ?

14. 
ራስን ማክበር በኑሮአችን ምን እንድንሆን ያስችለናል?

15. 
ከሚከተሉት ውስጥ የግል መጠቀሚያ ያልሆነው የቱ ነው?

16. 
ደህንነቱ የተጠበቀ ልጅ የትኛውን አያደርግም?

17. 
ራስን ማክበር ከምን ይጀምራል?

18. 
እንስሳት በሚበሉበት ጊዜ ምን ማድረግ የለብንም?

19. 
ከሚከተሉት የትኛው ነው ልዩነቶችን ማክበርን የሚገልጸው?

20. 
ራስን ማክበር ምንን እንድናዳብር ያስችለናል?

21. 
የሌሎችን ሽንት ወይም ደም መንካት ምን ያስከትላል?

22. 
የትምህርት ቤት ደንብን ለማክበር ምን ማድረግ ያስፈልጋል?

23. 
ደህንነት ማለት ምን ማለት ነው?

24. 
ልጆች መንገድ ሲጠፋባቸው ምን ማድረግ አለባቸው?

25. 
ራስን የማክበር ጥቅሞች መካከል የማይመደበው የቱ ነው?

26. 
ምግብ ከመመገብ በፊት ምን ማድረግ ያስፈልጋል?

27. 
በትምህርት ቤት ደህንነትን ለመጠበቅ ምን ማድረግ ያስፈልጋል?

28. 
የግለሰቦችን ልዩነት ማክበር ምንን ያመጣል?

29. 
ልጆች ራሳቸውን ከማንኛውም አደጋ የመጠበቂያ መንገዶችን ማን ሊያስተምራቸው ይገባል?

30. 
የወላጆችን የስልክ ቁጥር አለማወቅ ምን ያሳያል?

Leave a Reply