Welcome to your ክፍል 2 ክወና ምዕራፍ 1
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
3.
ሙሉ የድምፅ ኖታ ስንት ምት የጊዜ ቆይታ አለው?
4.
ሙሉ የድምፅ ኖታ ቅርፁ ምን ይመስላል?
5.
ሙሉ የድምፅ ኖታ በስዕል ሲገለፅ የትኛውን የእንግሊዝኛ ፊደል ቅርፅ አራት ጊዜ ተቀጣጥሎ ሲታይ ይመስላል?
6.
ሙሉ የእረፍት ኖታ ቅርፁ ምን ይመስላል?
7.
ግማሽ የድምፅ ኖታ ስንት ምት የያዘ ቆይታ አለው?
8.
ግማሽ የድምፅ ኖታ ከሙሉ የድምፅ ኖታ የሚለየው በምንድን ነው?
9.
የግማሽ እረፍት ምልክት ቅርፁ ምን ይመስላል?
11.
መድረክ ላይ ሆነው የሚያዝናኑ ሰዎች ምን ይባላሉ?
12.
ፎቶግራፍ በምን አይነት ቀለም ይታተማል?
13.
የታሪካዊ ቦታ ፎቶግራፍ ምሳሌ የትኛው ነው?
14.
የቀለም ቅብ ባለሙያው ማን ተብሎ ይጠራል?
15.
የቅርፃ-ቅርፅ ባለሙያው ማን ተብሎ ይጠራል?
16.
"አረንጓዴ ቢጫ ቀይ" በሚለው ጨዋታ ውስጥ ቀይ ቀለም ሲጠራ መደረግ ያለበት ምንድነው?
17.
በፎቶግራፍ ምን ምን ነገሮችን እንመለከታለን?
18.
ሙሉ የድምፅ ኖታ በፊደል ሲቆጠር ምን ተብሎ ይነበባል?
19.
ግማሽ የድምፅ ኖታ በቁጥር ሲቆጠር ስንት ምት አለው?
20.
የሙዚቃ እረፍት ኖታ ማለት ምን ማለት ነው?
21.
ሙሉ እረፍት ኖታ በውስጥ ሲቆጠር ስንት የዝምታ ጊዜ አለው?
22.
ግማሽ እረፍት ኖታ በውስጡ ስንት የዝምታ ጊዜ አለው?
23.
ተውኔት ምን አይነት የጥበብ ስራ ነው?
24.
በፎቶግራፍ ላይ የምንመለከተው የትኛውን ነው?
25.
አትሌት ኮማነደር ደራርቱ ቱሉ በምን ትታወቃለች?
26.
ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ማን ናቸው?
27.
የህትመት ጥበብ ባለሙያ ማን ይባላል?
28.
በአካባቢያችን ያሉ ተክሎች ምን ጥቅም አላቸው?
29.
የጢያ ትክል ድንጋዮች የትኛው የፎቶ አይነት ውስጥ ይመደባሉ?
30.
በየእለቱ የምናያቸውን ምስሎች ለምን ማስተዋል ያስፈልጋል?
31.
ሙሉ ኖታ በቁጥር ሲቆጠር የትኛው ትክክል ነው?