ክፍል 2 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 5

Welcome to your ክፍል 2 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 5

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ደኅንነት ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
የመንገድ ትራፊክ አደጋ ምንድን ነው?

3. 
እግረኞች መንገድ መሻገር ያለባቸው የት ነው?

4. 
የትራፊክ መብራት ቀይ ሲበራ ምን ማለት ነው?

5. 
የትራፊክ መብራት አረንጓዴ ሲበራ ምን ማለት ነው?

6. 
በመንገድ ላይ ሲጓዙ የትኛውን አቅጣጫ መያዝ ይመከራል?

7. 
የመንገድ ትራፊክ ምልክቶች ለምን ይጠቅማሉ?

8. 
ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ (HIV/AIDS) ምንድን ነው?

9. 
ቫይረሱ በምን ሊተላለፍ ይችላል?

10. 
ቫይረሱ በደማቸው ያለባቸውን ሰዎች እንዴት መያዝ አለብን?

11. 
ከሚከተሉት ውስጥ በሽታ የማያስተላልፈው ድርጊት የቱ ነው?

12. 
እግረኛ ማለት ማን ነው?

13. 
መንገድ ላይ ኳስ መጫወት ምን ሊያስከትል ይችላል?

14. 
የመንገድ ትራፊክ ደኅንነትን መጠበቅ የማን ኃላፊነት ነው?

15. 
ከሚከተሉት ውስጥ አደጋ ሊያደርስ የሚችል ቁስ የቱ ነው?

16. 
በቤት ውስጥ የእሳት አደጋ እንዳይከሰት ምን ማድረግ አለብን?

17. 
የመንገድ ደኅንነት ሲባል ምንን ይጨምራል?

18. 
የኤች.አይ.ቪ ምርመራ ማድረግ ለምን ይጠቅማል?

19. 
ለኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ተጋላጭ የሚያደርገው የትኛው ነው?

20. 
የመንገድ ምልክት "ቁም" የሚለው በምን ይገለጻል?

21. 
አደጋ ሲያጋጥም መጀመሪያ መደረግ ያለበት ምንድን ነው?

22. 
መንገድ ከመሻገራችን በፊት ምን ማድረግ አለብን?

23. 
የትራፊክ ፖሊስ ተግባር ምንድን ነው?

24. 
ኤድስ በሽታን ለመከላከል ትክክለኛው መንገድ የቱ ነው?

25. 
በአካባቢያችን ያለን የመንገድ አደጋ እንዴት መቀነስ ይቻላል?

26. 
ስለ ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ ግንዛቤ ማግኘት ለምን ይጠቅማል?

27. 
የኤሌክትሪክ አደጋን ለመከላከል ምን መደረግ አለበት?

28. 
በመንገድ ላይ የሚገኙ የእግረኛ ምልክቶች እነማን ናቸው?

29. 
"ጥንቃቄ" ማለት ምን ማለት ነው?

30. 
ቫይረሱ ያለባቸው ሕፃናት ምን ያስፈልጋቸዋል?

Leave a Reply