ክፍል 2 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 4

Welcome to your ክፍል 2 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 4

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ማኅበራዊ አካባቢ ማለት ምን ማለት ነው?

2. 
በወረዳችን ውስጥ የሚገኙ ማኅበራዊ ተቋማት የትኞቹ ናቸው?

3. 
ትምህርት ቤት ለምን ይጠቅማል?

4. 
በወረዳ ውስጥ ሕግና ሥርዓትን የሚያስከብረው የትኛው ተቋም ነው?

5. 
ጤና ጣቢያ ምን ዓይነት አገልግሎት ይሰጣል?

6. 
ባህል ማለት ምን ማለት ነው?

7. 
ከሚከተሉት ውስጥ የባህል መገለጫ የሆነው የቱ ነው?

8. 
ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ማለት ምን ማለት ነው?

9. 
ከሚከተሉት ውስጥ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት የሆነው የቱ ነው?

10. 
ጠቃሚ ባህላዊ እሴት የሆነው የቱ ነው?

11. 
በትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኝ የንባብ ቦታ ምን ይባላል?

12. 
የወረዳ አስተዳደር ዋና ተግባር ምንድን ነው?

13. 
ሰዎች በጋራ ለምን ይረዳዳሉ?

14. 
ዕድር ምንድን ነው?

15. 
ዕቁብ ለምን ይጠቅማል?

16. 
በወረዳችን የሚገኙ ዋና ዋና መገልገያዎች ምን ይባላሉ?

17. 
የባህል ልብስ ለምን ያገለግላል?

18. 
በበዓላት ወቅት ሰዎች ምን ያደርጋሉ?

19. 
የጋራ መረዳጃ ማኅበራት ጥቅም ምንድን ነው?

20. 
የወረዳ አስተዳደር ጽሕፈት ቤት የት ይገኛል?

21. 
ተማሪዎች በትምህርት ቤት ምን መብት አላቸው?

22. 
ተማሪዎች በትምህርት ቤት ምን ግዴታ አለባቸው?

23. 
በጤና ጣቢያ የሚሰሩ ባለሙያዎች እነማን ናቸው?

24. 
ፖሊስ ለምን ይጠቅማል?

25. 
የገበያ ቦታ ጥቅም ምንድን ነው?

26. 
ባህላዊ ምግቦች በምን ይታወቃሉ?

27. 
ማኅበራዊ አገልግሎት ማለት ምን ማለት ነው?

28. 
የወረዳ መሠረተ ልማት የትኛው ነው?

29. 
በባህል ውስጥ የሚገኙ ተረቶችና ምሳሌያዊ አነጋገሮች ምን ይጠቅማሉ?

30. 
ጎጂ ባህልን እንዴት ማጥፋት ይቻላል?

Leave a Reply