Welcome to your ክፍል 2 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 3
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
የአየር ሁኔታ ማለት ምን ማለት ነው?
2.
የአየር ንብረት ማለት ምን ማለት ነው?
3.
ከሚከተሉት ውስጥ የአየር ሁኔታ መገለጫ የሆነው የቱ ነው?
4.
በወረዳችን የሚገኙ ዕፅዋት በምን ይመደባሉ?
5.
ከሚከተሉት ውስጥ ለምግብነት የሚያገለግል ዕፅዋት የቱ ነው?
7.
በወረዳችን የሚገኙ እንስሳት በስንት ይከፈላሉ?
8.
ከሚከተሉት ውስጥ የቤት እንስሳ የሆነው የቱ ነው?
10.
ቁሳዊ ሀብት ማለት ምን ማለት ነው?
11.
አካባቢን መንከባከብ ለምን ይጠቅማል?
12.
ከሚከተሉት ውስጥ አካባቢን የሚያቆሽሽ ተግባር የቱ ነው?
13.
የቤት እንስሳት ለሰው ልጅ ምን ጥቅም ይሰጣሉ?
14.
"ፀሐያማ" የሚለው ቃል ምንን ለመግለጽ ያገለግላል?
16.
ከሚከተሉት ውስጥ የማይበላ ዕፅዋት የቱ ነው?
17.
እንስሳት ለመኖር ምን ያስፈልጋቸዋል?
18.
ውኃን በአግባቡ መጠቀም ምን ይባላል?
19.
ነፋሻማ አየር የአየር ሁኔታ መገለጫ ነው?
20.
አካባቢያችንን ንጹሕ ማድረግ የማን ኃላፊነት ነው?
22.
ለቤት መስሪያነት የሚያገለግል ቁሳዊ ሀብት የቱ ነው?
23.
ዕፅዋት በደረቁ ጊዜ ምን ይሆናሉ?
25.
የአየር ሁኔታ በየቀኑ ሊለዋወጥ ይችላል?
26.
"ዳመናማ" የአየር ሁኔታ መገለጫ ነው?
27.
በወረዳችን ውስጥ የሚገኙ የተፈጥሮ ሀብቶች ምን ይባላሉ?
29.
ቆሻሻን በተገቢው ቦታ መጣል ምን ይባላል?
30.
የዱር እንስሳትን መጠበቅ ለምን ይረዳል?