Welcome to your ክፍል 2 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 2
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ከሚከተሉት ውስጥ ውጫዊ የሰውነት ክፍል የሆነው የቱ ነው?
2.
ለመራመድ የሚያገለግለው የሰውነት ክፍል የትኛው ነው?
3.
ለመስማት የሚያገለግለን የሰውነት ክፍል የትኛው ነው?
7.
ምግብ ለማኘክና ለመናገር የሚያገለግለን የትኛው ነው?
8.
ሙቀትና ቅዝቃዜን ለመለየት የሚጠቅመን የትኛው ነው?
10.
ከሚከተሉት ውስጥ የስሜት አካል የሆነው የቱ ነው?
11.
ቁስ አካል ማለት ምን ማለት ነው?
12.
ከሚከተሉት ውስጥ የቁስ አካል ምሳሌ የሆነው የቱ ነው?
13.
መጠነ ቁስ ማለት ምን ማለት ነው?
14.
የቁሶች ወደ ሽቦነት የመለወጥ ባህርይ ምን ይባላል?
15.
ተጠፍጣፊነት ማለት ምን ማለት ነው?
16.
ከሚከተሉት ውስጥ ተሰባሪ ቁስ የሆነው የቱ ነው?
18.
ብርሃን አሳላፊ ቁስ ማለት ምን ማለት ነው?
21.
ተፈጥሮአዊ የብርሃን ምንጭ የቱ ነው?
22.
ለመሬት ዋና የብርሃን ምንጭ የሆነው የቱ ነው?
23.
ሰው ሠራሽ የብርሃን ምንጭ የትኛው ነው?
24.
ጣዕምን ለመለየት የሚረዳን የስሜት አካል የትኛው ነው?
26.
በዓይን የሚለይ አካላዊ ባህርይ የትኛው ነው?
27.
የብር ላስቲክ የትኛው የቁስ ባህርይ አለው?
28.
አንገት ምን ዓይነት የሰውነት ክፍል ነው?
30.
የአንድን ነገር ሸካራነትና ለስላሳነት ለመለየት የሚረዳን የትኛው ነው?