ክፍል 2 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 2 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
መገኛ ምንድን ነው?

2. 
አቅጣጫ ማለት ምን ማለት ነው?

3. 
ከሚከተሉት ውስጥ አቅጣጫ አመላካች ስያሜ የሆነው የቱ ነው?

4. 
አንጻራዊ መገኛ ማለት ምን ማለት ነው?

5. 
ለአንጻራዊ መገኛ እንደ ቋሚ ነገር ሊያገለግል የሚችለው የቱ ነው?

6. 
ወረዳ ምንድን ነው?

7. 
መሠረታዊ አቅጣጫዎች ስንት ናቸው?

8. 
ፀሐይ የምትወጣበት አቅጣጫ ምን ይባላል?

9. 
ፀሐይ የምትጠልቅበት አቅጣጫ ምን ይባላል?

10. 
አዋሣኝ ወረዳ ማለት ምን ማለት ነው?

11. 
ፊታችንን ወደ ፀሐይ መውጫ አዙረን ብንቆም ጀርባችን የትኛውን አቅጣጫ ያመለክታል?

12. 
ፊታችንን ወደ ፀሐይ መውጫ አዙረን ብንቆም ግራ እጃችን የትኛውን አቅጣጫ ያመለክታል?

13. 
ፊታችንን ወደ ፀሐይ መውጫ አዙረን ብንቆም ቀኝ እጃችን የትኛውን አቅጣጫ ያመለክታል?

14. 
ከሚከተሉት መሠረታዊ አቅጣጫ ያልሆነው የቱ ነው?

15. 
የአንድን ቦታ መገኛ በአቅጣጫዎች ማወቅ ይቻላል?

16. 
በወረዳ ውስጥ ከሚገኙ ዋና ዋና ቦታዎች አንዱ የትኛው ነው?

17. 
በወረዳ ውስጥ የሚገኝ የጸጥታ ማስከበሪያ ቦታ የትኛው ነው?

18. 
የአንድን ቦታ መገኛ ለማሳየት የሚረዳ ቀላል ሥዕል ምን ይባላል?

19. 
"ጎን" የሚለው ቃል ምንን ያመለክታል?

20. 
"ግራና ቀኝ" ለምን ይጠቅማሉ?

21. 
አንጻራዊ መገኛ ለምን ይጠቅማል?

22. 
የክፍል ጥቁር ሰሌዳ መገኛን ለመግለጽ የትኛውን መጠቀም እንችላለን?

23. 
ሰሜንና ደቡብ ምን ይባላሉ?

24. 
"በስተጀርባ" የሚለው ቃል ምንን ለመግለጽ ይረዳል?

25. 
በአካባቢው ያሉ ወንዞችና ሕንፃዎች ምንን ለመግለጽ ያገለግላሉ?

26. 
አቅጣጫ አመልካች ያልሆነው የቱ ነው?

27. 
የወረዳችንን መገኛ ከአጎራባች ወረዳዎች አንጻር የት ማሳየት እንችላለን?

28. 
ከሚከተሉት ውስጥ አንጻራዊ መገኛን ለመግለጽ የማይረዳው የቱ ነው?

29. 
አንድ ቦታ ከሌሎች ቦታዎች አንጻር የት እንደሚገኝ ማነጻጸር ምን ይባላል?

30. 
አንድን ስፍራ ለመግለጽ ምንን መጠቀም እንችላለን?

31. 
መሠረታዊ አቅጣጫዎች በምን ይታወቃሉ?

Leave a Reply