Welcome to your ክፍል 2 አማርኛ ምዕራፍ 7
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
በምንባቡ መሠረት አሰግድና አሰገደች በባህሪያቸው ምን ዓይነት ልጆች ናቸው?
2.
አሰግድና አሰገደች ትምህርት ቤት ሄደው ሲመለሱ መጀመሪያ ምን ያደርጋሉ?
3.
አሰግድና አሰገደች የቤት ሥራቸውን የሚሰሩት መቼ ነው?
4.
ልጆቹ ወላጆቻቸውን የሚያግዙት በምን ተግባር ነው?
5.
አሰግድና አሰገደች በሰፈር ውስጥ ካሉ ልጆች ጋር ያላቸው ግንኙነት ምን ይመስላል?
6.
"ትጉህ" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የትኛው ነው?
7.
"ታዛዥ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?
8.
"መ-ር-ዳ-ት" የሚለው ቃል ሲጣመር ምን ይሆናል?
9.
"ማክበር" ለሚለው ቃል ተቃራኒው የትኛው ነው?
10.
"ተጫወቱ" የሚለው ቃል ውስጥ ስንት ሆሄያት ይገኛሉ?
11.
መልካም ሥነምግባር ያለው ተማሪ ምን ያደርጋል?
12.
አሰግድና አሰገደች በሰፈር ውስጥ ምን ተብለው ይጠራሉ?
13.
አንድ ተማሪ ትምህርት ቤት ሲሄድ ምን ማምጣት ይኖርበታል?
14.
ትምህርት ቤት ውስጥ መከተል ያለብን የትኛውን ነው?
15.
"ት-ም-ህ-ር-ት" በሚለው ቃል ውስጥ የመጀመሪያው ድምፅ ምንድን ነው?
16.
"ጎበዝ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?
17.
ሽማግሌዎችን መንገድ ሲሻገሩ ምን ማድረግ ይገባል?
18.
"ምሳ" የሚለው ቃል ስንት ድምፆች አሉት?
19.
"አ-ጥ-ና" የሚለው ቃል ሲጣመር ምን ይሆናል?
20.
"ሰላምታ" የሚለው ቃል መነሻ ፊደል የትኛው ነው?
23.
"ውሽንፍር" ማለት ምን ማለት ነው?
25.
"ጥልፍ" የሚሠራው በምን ላይ ነው?
27.
"ጀለቢያ" ማን የሚለብሰው ልብስ ነው?
28.
"ጠንቅ" የሚለው ቃል ፍቺው ምንድን ነው?
30.
በምዕራፉ መሠረት መጥፎ ሥነምግባር የትኛው ነው?