Welcome to your ክፍል 2 አማርኛ ምዕራፍ 6
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ከባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች አንዱ የትኛው ነው?
2.
“ከበሮ” የሚለው ቃል ስንት ድምፆች አሉት?
3.
“ባህላዊ” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው ምንድን ነው?
4.
“ዋሽንት” የሚለው ቃል መጀመሪያ ፊደል የትኛው ነው?
5.
“መሰንቆ” ስንት አውታር (ገመድ) አለው?
6.
“ዘፈን” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?
7.
“እስክስታ” በየትኛው የሰውነት ክፍል ይከናወናል?
8.
“ለማዳመጥ” የሚጠቅመው የሰውነት ክፍል የትኛው ነው?
9.
“ጥበብ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የትኛው ነው?
10.
“መሰንቆ” የሚጫወት ሰው ማን ይባላል?
11.
“ዝማሬ” የሚለው ቃል ስንት ድምፆች አሉት?
12.
“ጣዕም” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የሆነው የትኛው ነው?
13.
“ከበሮ” የሚመታው በምንድን ነው?
14.
“ዋሽንት” የሚሠራው ከምንድን ነው?
15.
“ድምፅ” የሚለው ቃል መጀመሪያ ፊደል የትኛው ነው?
16.
“ጭብጨባ” የሚደረገው በምንድን ነው?
17.
“ተሰጥኦ” ማለት ምን ማለት ነው?
18.
“ዜማ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?
20.
“ክራር” የሚለው ቃል ስንት ድምፆች አሉት?
21.
“ጭፈራ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?
22.
“በገና” የትኛው የሙዚቃ መሣሪያ ዓይነት ነው?
23.
“እኩል” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የትኛው ነው?
25.
“ሙዚቀኛ” ማለት ምን ማለት ነው?
27.
“ተሳታፊ” ማለት ምን ማለት ነው?
28.
“መሣሪያ” የሚለው ቃል ስንት ድምፆች አሉት?
29.
“ደስታ” ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺ የትኛው ነው?
30.
“ኢትዮጵያዊ” ለሚለው ቃል ብዙ ቁጥር የትኛው ነው?