ክፍል 2 አማርኛ ምዕራፍ 3

Welcome to your ክፍል 2 አማርኛ ምዕራፍ 3

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ማን ትባላለች?

2. 
አዲስ አበባ የተመሰረተችው በየትኛው ዓመተ ምህረት ነው?

3. 
አዲስ አበባን የመሰረቱት እነማን ናቸው?

4. 
የአፍሪካ ህብረት መቀመጫ የሆነችው ከተማ የትኛዋ ናት?

5. 
“ተጣደፈ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የሆነው የትኛው ነው?

6. 
“ፈረጠጠ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የትኛው ነው?

7. 
“ጫካ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የሆነው የትኛው ነው?

8. 
“ድርጊት” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?

9. 
“ብልሃት” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?

10. 
“ከ - መንደር” ሲጣመር ምን ተብሎ ይጻፋል?

11. 
“ቀበሮ - ው” ሲጣመር የትኛው ቃል ይወጣል?

12. 
“ተማሪዎች” የሚለው ቃል ወደ ነጠላ ቁጥር ሲቀየር ምን ይሆናል?

13. 
“ደብተሮች” የሚለው ቃል ወደ ነጠላ ሲቀየር የትኛው ነው?

14. 
“መጽሃፎች” የሚለው ቃል ነጠላው የትኛው ነው?

15. 
“ገበሬዎች” የሚለው ቃል ነጠላው የትኛው ነው?

16. 
“ጫማዎች” የሚለው ቃል ነጠላው የትኛው ነው?

17. 
አዲስ አበባ ውስጥ ከሚገኙ ሙዚየሞች አንዱ የትኛው ነው?

18. 
በምንባቡ መሠረት አዲስ አበባ ውስጥ በርካታ ብሄር ብሄረሰቦች እንዴት ይኖራሉ?

19. 
“ቅርሶች” የሚለው ቃል ነጠላው የትኛው ነው?

20. 
“በሬዎች” የሚለው ቃል ነጠላው የትኛው ነው?

21. 
“ዶሮ - ው” ሲጣመር ምን ተብሎ ይጻፋል?

22. 
“ጀመረ - ች” ሲጣመር የትኛው ቃል ይሆናል?

23. 
“አፉ - ን” ሲጣመር የትኛው ቃል ይወጣል?

24. 
“ወደ - ጫካ” ሲጣመር ምን ተብሎ ይጻፋል?

25. 
“ለ - መናገር” ሲጣመር የትኛው ቃል ይሆናል?

26. 
“አውራ ዶሮ እና ቀበሮ” በሚለው ታሪክ ውስጥ የተራበው ማን ነው?

27. 
በታሪኩ ውስጥ አውራ ዶሮው በቀበሮ የተያዘው እንዴት ነው?

28. 
አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ ሙዚየሞች መካከል በአራት ኪሎ የሚገኘው የትኛው ነው?

29. 
“አዲስ አበባ” የሚለው ስም ምንን ያመለክታል?

30. 
አዲስ አበባ ውስጥ የሚገኙ ጥንታዊ አሠራሮች ምን ተብለው ይጠራሉ?

Leave a Reply