ክፍል 2 አማርኛ ምዕራፍ 2

Welcome to your ክፍል 2 አማርኛ ምዕራፍ 2

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
በኢትዮጵያ ወራት ውስጥ ለምለም ሳርና አበባ የሚታይበት ወቅት ማን ይባላል?

2. 
ዝናብ የሚበዛበት ወቅት ማን ይባላል?

3. 
የጥቅምት ወር በየትኛው ወቅት ውስጥ ይካተታል?

4. 
“አበባ አየሁሽ” የሚለው ጭፈራ የሚጨፈረው በየትኛው ወር ነው?

5. 
በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ አምስት ወይም ስድስት ቀናት ብቻ ያሉት ወር ማን ይባላል?

6. 
ከአራት ዓመት አንዴ ጳጉሜ ስንት ቀን ይሆናል?

7. 
“አበባ አየሁሽ” በሚለው መዝሙር ውስጥ “ለምለም” የሚለውን ቃል ተቀብለው የሚዘምሩት እነማን ናቸው?

8. 
“አበባ አየሁሽ” ሲጨፍሩ ከበሮ ይዛ የነበረችው ልጅ ማን ትባላለች?

9. 
“ብርድ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?

10. 
“ጎተራ” ማለት ምን ማለት ነው?

11. 
“ውብ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?

12. 
“ሰብል” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የሆነው የትኛው ነው?

13. 
“ጳጉሜ” የሚለው ቃል ሲነጠል የትኛው ትክክል ነው?

14. 
“ነሐሴ” የሚለው ቃል ሲነጠል እንዴት ይጻፋል?

15. 
“ህዳር” የሚለው ቃል ሲነጠል የትኛው ነው?

16. 
“ጫማ + ዎች” ሲጣመር ምን ይሆናል?

17. 
“አበባ + ዎች” ሲጣመር የትኛው ቃል ይወጣል?

18. 
የኢትዮጵያ ወቅቶች ስንት ናቸው?

19. 
ፀሐይ ወይም ከፍተኛ ሙቀት የሚታይበት ወቅት ማን ይባላል?

20. 
ከፊል ዝናብና ከፊል ፀሐይ ያለበት ወቅት ማን ይባላል?

21. 
የሐምሌ ወር በየትኛው ወቅት ውስጥ ይገኛል?

22. 
የግንቦት ወር በየትኛው ወቅት ውስጥ ይካተታል?

23. 
የታህሳስ ወር በየትኛው ወቅት ውስጥ ይካተታል?

24. 
የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን የትኛው ነው?

25. 
በምንባቡ መሠረት አቶ ይታገሱ ለልጆቹ ምን ሰጧቸው?

26. 
“አበባ አየሁሽ” በሚለው መዝሙር ውስጥ “አደይ የብር ሙዳይ ኮለል በይ” በማለት መዝሙሩን የዘጋችው ማን ናት?

27. 
“ሚያዚያ” ስንት ድምፆች አሉት?

28. 
ከአመቱ ወራት መካከል ባለ አራት ድምፅ የሆነው ወር የትኛው ነው?

29. 
“ንጹህ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?

30. 
ጳጉሜ ከየትኛው ወር በኋላ ትገኛለች?

Leave a Reply