ክፍል 2 አማርኛ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 2 አማርኛ ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
የጥምቀት ዋዜማ ዕለት ሕሊና የለበሰችው ልብስ ምን ይባላል?

2. 
በምንባቡ መሠረት የመሐመድ ልብስ ምን ዓይነት ነበር?

3. 
“ከዋናው በዓል አስቀድሞ የሚገኝ ቀን” ለሚለው ሐረግ ተስማሚ ቃል የትኛው ነው?

4. 
በፊደል ገበታ ላይ የተለያየ ቅርጽ ያላቸው፣ በድምጽ ግን ተመሳሳይ የሆኑ ፊደላት ምን ይባላሉ?

5. 
“ሉ + ዋ” የሚሉ ድምፆች ሲጣመሩ የሚሰጡት ውስብስብ ፊደል የትኛው ነው?

6. 
የሕሊና አባት በቀሚሳቸው ላይ ያገላደሙት ልብስ ምን ይባላል?

7. 
“ጓደኛ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?

8. 
ዓረፍተ ነገር መጠናቀቁን የሚያሳይ ሥርዓተ ነጥብ የትኛው ነው?

9. 
“ለበሰ” የሚለው ቃል ውስጥ ያሉ ፊደላትን በማቀያየር የሚመሠረት ሌላ ቃል የትኛው ነው?

10. 
“ሙ-ዋ” የሚሉት ፊደላት ሲጣመሩ የትኛውን ውስብስብ ፊደል ይሰጣሉ?

11. 
የጥምቀት በዓል በሚከበርበት ወቅት ምን ዓይነት ልብሶች በብዛት ይታያሉ?

12. 
“ዕለት” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የሆነው የትኛው ነው?

13. 
“እድሜሽ ስንት ነው” ለሚለው ዓረፍተ ነገር መጨረሻ ላይ መግባት ያለበት ሥርዓተ ነጥብ የትኛው ነው?

14. 
ሁለት ድምጾችን በአንድ ላይ አጣምረው የያዙ ፊደላት ምን ይባላሉ?

15. 
የትኛው ጥንድ ፊደላት ሞክሼ ናቸው?

16. 
“አየለ ዐይኑ ስለታመመ ሀኪም ቤት ሄደ” በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ሞክሼ ፊደል ያልሆነው ቃል የትኛው ነው?

17. 
“ቡ + ዋ” የሚሉት ድምፆች ሲጣመሩ የትኛውን ፊደል ይፈጥራሉ?

18. 
“አየ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የትኛው ነው?

19. 
“ያሸበረቀ” ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺ የሆነው የትኛው ነው?

20. 
“ሱ + ዋ” የሚሉት ፊደላት ሲጣመሩ ምን ይሆናሉ?

21. 
“ሿ” የሚለው ውስብስብ ፊደል ሲነጠል እንዴት ይጻፋል?

22. 
“ፏ” የሚለው ውስብስብ ፊደል ሲነጠል እንዴት ይጻፋል?

23. 
“ዟ” የሚለው ውስብስብ ፊደል ሲነጠል ምን ይሆናል?

24. 
“ቋ” የሚለው ውስብስብ ፊደል ሲነጠል እንዴት ይሆናል?

25. 
“ቷ” የሚለው ውስብስብ ፊደል ሲነጠል ምን ይሆናል?

26. 
“ሯ” የሚለው ውስብስብ ፊደል ሲነጠል ምን ይሆናል?

27. 
በምባቡ መሠረት መሐመድ የበዓሉን ድባብ ሲመለከት የት ቆሞ ነበር?

28. 
መሐመድ የበዓሉን ድባብ ሲመለከት ምን እያደረገ ነበር?

29. 
“ፀዳለ ወላጆቿን ታከብራለች” በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ሞክሼ ፊደል የያዘው ቃል የትኛው ነው?

30. 
“ሀ ሐ ኀ” የሚሉት ፊደላት ምን ዓይነት ፊደላት ናቸው?

Leave a Reply