Welcome to your ክፍል 2 ሒሳብ ምዕራፍ 6
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ርዝመትን ለመለካት የምንጠቀመዉ መለኪያ የትኛዉ ነዉ?
4.
አነስተኛ ርዝመትን በምን እንለካለን?
5.
አነስተኛ መጠነቁስ በምን እንለካለን?
6.
አነስተኛ ይዘትን በምን እንለካለን?
7.
5 ሜትር ሲደመር 3 ሜትር ስንት ይሆናል?
8.
10 ኪሎግራም ሲቀነስ 4 ኪሎግራም ስንት ይሆናል?
9.
2 ሊትር ሲደመር 7 ሊትር ስንት ይሆናል?
10.
የርዝመት መለኪያ ምህፃረ ቃል ለ"ሜትር" የትኛው ነው?
11.
የርዝመት መለኪያ ምህፃረ ቃል ለ"ሳንቲሜትር" የትኛው ነው?
12.
የመጠነቁስ መለኪያ ምህፃረ ቃል ለ"ኪሎግራም" የትኛው ነው?
13.
የመጠነቁስ መለኪያ ምህፃረ ቃል ለ"ግራም" የትኛው ነው?
14.
የይዘት መለኪያ ምህፃረ ቃል ለ"ሊትር" የትኛው ነው?
15.
የይዘት መለኪያ ምህፃረ ቃል ለ"ሚሊ ሊትር" የትኛው ነው?
16.
15 ሳ.ሜ ሲቀነስ 5 ሳ.ሜ ስንት ይሆናል?
17.
20 ግራም ሲደመር 30 ግራም ስንት ይሆናል?
18.
500 ሚ.ሊ ሲቀነስ 200 ሚ.ሊ ስንት ይሆናል?
19.
የአንድን ክፍል ርዝመት በምን እንለካለን?
20.
የስኳርን መጠነቁስ በምን እንለካለን?
22.
ተመሳሳይ መለኪያ ያላቸውን ቁጥሮች ምን ማድረግ እንችላለን?
23.
12 ሜትር ሲደመር 8 ሜትር ስንት ይሆናል?
24.
25 ኪ.ግ ሲቀነስ 10 ኪ.ግ ስንት ይሆናል?
25.
40 ሊ ሲደመር 10 ሊ ስንት ይሆናል?
26.
የደብተርን ርዝመት ለመለካት የትኛዉ ይመረጣል?
27.
የአንድን ጠረጴዛ ርዝመት ለመለካት የትኛው ይመረጣል?
28.
100 ግራም ሲቀነስ 50 ግራም ስንት ይሆናል?
29.
5 ሊትር እና 5 ሊትር ሲደመሩ ስንት ሊትር ይሆናሉ?
30.
30 ሳ.ሜ ሲደመር 20 ሳ.ሜ ስንት ይሆናል?
31.
የአንድን ሙሉ ሜትር ርዝመት ለሁለት ብንከፍለዉ ምን እናገኛለን?