Welcome to your ክፍል 2 ሒሳብ ምዕራፍ 5
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
ነገሮች በሆነ ሥርዓት ወይም አደረጃጀት ሲደጋገሙ ምን ይፈጠራል?
2.
በንድፍ ዉስጥ የሚደጋገመዉ ክፍል ምን ይባላል?
3.
2, 4, 2, 4, 2, 4 በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ አሃዳዊ ድግግሞሹ የትኛዉ ነዉ?
4.
U, Λ, U, Λ, U, Λ በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ የሚቀጥለዉ ፊደል የትኛዉ ነዉ?
5.
1, 0, 1, 0, 1, 0 በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ አሃዳዊ ድግግሞሹ ስንት ነዉ?
6.
ቀይ፣ ቢጫ፣ ቀይ፣ ቢጫ... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ የሚቀጥለዉ ቀለም የትኛዉ ነዉ?
7.
5, 10, 5, 10, 5, 10... በዚህ ንድፍ ዉስጥ የሚደጋገመዉ አሃዳዊ ድግግሞሽ የትኛው ነው?
8.
ክብ፣ ትሪያንግል፣ ክብ፣ ትሪያንግል... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ ቀጥሎ የሚመጣዉ ቅርፅ የትኛዉ ነዉ?
9.
3, 6, 9, 3, 6, 9... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ አሃዳዊ ድግግሞሹ የትኛዉ ነዉ?
10.
አንድ ንድፍ እንዲጠናቀቅ ምን ያስፈልጋል?
11.
አ፣ በ፣ አ፣ በ፣ አ፣ ... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ የሚጎድለዉ ፊደል የትኛዉ ነዉ?
12.
7, 8, 7, 8, 7, ... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ የሚቀጥለዉ ቁጥር ስንት ነዉ?
14.
1, 2, 3, 1, 2, 3... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ አሃዳዊ ድግግሞሹ የትኛዉ ነዉ?
15.
ኮከብ፣ ጨረቃ፣ ኮከብ፣ ጨረቃ... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ የሚቀጥለዉ የትኛዉ ነዉ?
16.
4, 0, 4, 0, 4, ... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ የሚጎድለዉ ቁጥር የትኛዉ ነዉ?
17.
ንድፎችን ለመለየት መጀመሪያ ምን መለየት አለብን?
18.
U, V, U, V, U, V... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ አሃዳዊ ድግግሞሹ የትኛዉ ነዉ?
19.
ጥቁር፣ ነጭ፣ ጥቁር፣ ነጭ... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ የሚቀጥለዉ ቀለም የትኛዉ ነዉ?
20.
9, 1, 9, 1, 9, ... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ የሚጎድለዉ ቁጥር የትኛዉ ነዉ?
21.
ትልቅ፣ ትንሽ፣ ትልቅ፣ ትንሽ... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ የሚቀጥለዉ የትኛዉ ነዉ?
22.
2, 2, 4, 2, 2, 4... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ አሃዳዊ ድግግሞሹ የትኛዉ ነዉ?
23.
+, -, +, -, +, ... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ የሚጎድለዉ ምልክት የትኛዉ ነዉ?
24.
10, 20, 10, 20... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ አሃዳዊ ድግግሞሹ የትኛዉ ነዉ?
25.
ክብ፣ አራት ማዕዘን፣ ክብ፣ አራት ማዕዘን... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ የሚቀጥለዉ ቅርፅ የትኛዉ ነዉ?
26.
6, 7, 6, 7, 6, ... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ የሚጎድለዉ ቁጥር የትኛዉ ነዉ?
27.
ንድፍ በምን አይነት ሁኔታ ሊደራጅ ይችላል?
28.
3, 3, 3, 3... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ አሃዳዊ ድግግሞሹ የትኛዉ ነዉ?
29.
ንድፍን ማሟላት ማለት ምን ማለት ነው?
30.
1, 1, 2, 1, 1, 2... በሚለዉ ንድፍ ዉስጥ አሃዳዊ ድግግሞሹ የትኛዉ ነዉ?