ክፍል 2 ሒሳብ ምዕራፍ 4

Welcome to your ክፍል 2 ሒሳብ ምዕራፍ 4

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
አንድን ሙሉ ነገር ለሁለት እኩል ቦታ ስንከፍለዉ እያንዳንዱ ክፍል ምን ይባላል?

2. 
አንድን ሙሉ ነገር ለአራት እኩል ቦታ ስንከፍለዉ አንዱ ክፍል ምን ይባላል?

3. 
በምልክት ሲፃፍ 1/2 ምንን ይወክላል?

4. 
በምልክት ሲፃፍ 1/4 ምንን ይወክላል?

5. 
ሁለት ግማሾች አንድ ላይ ሲሆኑ ምን ይሰጣሉ?

6. 
አራት ሩቦች አንድ ላይ ሲሆኑ ምን ይሰጣሉ?

7. 
የአንድ ነገር ግማሽ በቁጥር ሲገለፅ የትኛው ነው?

8. 
የአንድ ነገር ሩብ በቁጥር ሲገለፅ የትኛው ነው?

9. 
ግማሽ ሲደመር ግማሽ ውጤቱ ስንት ነው?

10. 
ሁለት ሩቦች አንድ ላይ ሲደመሩ ምን ይሰጣሉ?

11. 
አንድ ብርቱካን ለሁለት እኩል ቦታ ብንከፍለዉ አንዱ ክፍል ምን ይባላል?

12. 
አንድ ዳቦ ለአራት እኩል ቦታ ቢከፈል አንዱ ክፍል ምን ይባላል?

13. 
"ሩብ" የሚለዉ ቃል ከሚከተሉት የትኛዉን ይወክላል?

14. 
"ግማሽ" የሚለዉ ቃል ከሚከተሉት የትኛዉን ይወክላል?

15. 
በአንድ ሙሉ ነገር ዉስጥ ስንት ግማሾች ይገኛሉ?

16. 
በአንድ ሙሉ ነገር ዉስጥ ስንት ሩቦች ይገኛሉ?

17. 
ግማሽ እና ግማሽ ሲቀላቀሉ ምን ይሆናሉ?

18. 
አራት እኩል ቦታ የተከፈለ ነገር አንዱ ክፍል በምልክት ሲፃፍ፡

19. 
ሁለት እኩል ቦታ የተከፈለ ነገር አንዱ ክፍል በምልክት ሲፃፍ፡

20. 
በአንድ ግማሽ ዉስጥ ስንት ሩቦች ይገኛሉ?

21. 
1/2 + 1/2 ምንን ይሰጣል?

22. 
1/4 + 1/4 + 1/4 + 1/4 ምንን ይሰጣል?

23. 
የአንድ ነገር 1/2 ክፍል ምን ተብሎ ይጠራል?

24. 
የአንድ ነገር 1/4 ክፍል ምን ተብሎ ይጠራል?

25. 
አንድ ሙሉ ብርቱካን ለሁለት ብንቆርጠዉ ምን ያህል ብርቱካን እናገኛለን?

26. 
አንድ ሙሉ ኬክ ለአራት እኩል ቦታ ቢቆረስ ምን ያህል ኬክ እናገኛለን?

27. 
1/2 እና 1/2 ሲደመሩ ስንት ይሆናል?

28. 
በአንድ ሙሉ ዉስጥ ስንት የ1/2 ክፍሎች አሉ?

29. 
በአንድ ሙሉ ዉስጥ ስንት የ1/4 ክፍሎች አሉ?

30. 
1/4 + 1/4 ውጤቱ በምልክት ሲጻፍ፡

Leave a Reply