ክፍል 2 ሒሳብ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 2 ሒሳብ ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
መቶ ቁጥር ስንት ዜሮዎች አሉት?

2. 
ቁጥሮችን በመቶ ስንቆጥር የቁጥሮች መጨረሻ ስንት ዜሮ ይሆናሉ?

3. 
300 ሲነበብ ስንት ይባላል?

4. 
ከሚከተሉት ቁጥሮች ዉስጥ በመቶዎች ስንቆጥር የምናገኘዉ የትኛዉን ነዉ?

5. 
800 ሲነበብ ስንት ይባላል?

6. 
በመቶዎች ስንቆጥር ከ 100 ቀጥሎ የሚመጣዉ ቁጥር ስንት ነዉ?

7. 
ዘጠኝ መቶ በቁጥር ሲፃፍ የትኛዉ ነዉ?

8. 
በመቶዎች ወደ ኋላ ስንቆጥር ከ 700 በፊት የሚመጣዉ ቁጥር ስንት ነዉ?

9. 
1000 ሲነበብ ስንት ይባላል?

10. 
ከአራት መቶ በመቀጠል በመቶዎች ስንቆጥር የሚመጣዉ ቁጥር ስንት ነዉ?

11. 
700 ሲነበብ ስንት ይባላል?

12. 
በመቶዎች ስንቆጥር በ 400 እና በ 600 መካከል የሚገኘዉ ቁጥር የትኛዉ ነዉ?

13. 
"አንድ መቶ" በቁጥር ሲፃፍ የትኛዉ ነዉ?

14. 
በመቶዎች ስንቆጥር ከ 800 ቀጥሎ የሚመጣዉ ቁጥር ስንት ነዉ?

15. 
600 ሲነበብ ስንት ይባላል?

16. 
በመቶዎች ስንቆጥር ከ 200 በፊት የሚገኘዉ ቁጥር የትኛዉ ነዉ?

17. 
500 ሲነበብ ስንት ይባላል?

18. 
"ሁለት መቶ" በቁጥር ሲፃፍ የትኛዉ ነዉ?

19. 
400 ሲነበብ ስንት ይባላል?

20. 
በመቶዎች ስንቆጥር ከ 900 ቀጥሎ የሚመጣዉ ቁጥር ስንት ነዉ?

21. 
200 ሲነበብ ስንት ይባላል?

22. 
በመቶዎች ስንቆጥር በ 700 እና በ 900 መካከል የሚገኘዉ ቁጥር የትኛዉ ነዉ?

23. 
በመቶዎች ስንቆጥር ከ 300 ቀጥሎ የሚመጣዉ ቁጥር ስንት ነዉ?

24. 
"ዘጠኝ መቶ" በቁጥር ሲፃፍ የትኛዉ ነዉ?

25. 
በመቶዎች ስንቆጥር ከ 500 ቀጥሎ የሚመጣዉ ቁጥር ስንት ነዉ?

26. 
"አምስት መቶ" በቁጥር ሲፃፍ የትኛዉ ነዉ?

27. 
በመቶዎች ስንቆጥር ከ 600 ቀጥሎ የሚመጣዉ ቁጥር ስንት ነዉ?

28. 
"ስምንት መቶ" በቁጥር ሲፃፍ የትኛዉ ነዉ?

29. 
በመቶዎች ስንቆጥር ከ 700 ቀጥሎ የሚመጣዉ ቁጥር ስንት ነዉ?

30. 
"አራት መቶ" በቁጥር ሲፃፍ የትኛዉ ነዉ?

31. 
"ስድስት መቶ" በቁጥር ሲፃፍ የትኛዉ ነዉ?

Leave a Reply