ክፍል 11 አማርኛ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 11 አማርኛ ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ቋንቋ ወይም ንግግር በዘፈቀደ የተፈጠረ ምን ዓይነት መግባቢያ ነው?

2. 
የተግባቦት ስኬት የሚወሰነው ተቀባዩ በሚሰጠው በምን ላይ ነው?

3. 
ከቋንቋ መግባቢያ ባህሪያት መካከል አንዱ የሆነው የትኛው ነው?

4. 
የቋንቋ ምሁራን ግምት የንግግር ቋንቋ የተጀመረው ከስንት ጊዜ በፊት እንደሆነ ያስረዳሉ?

5. 
ሰው የንግግሩን የጊዜና የቦታ ውስንነት ለማስወገድ የፈጠረው ጥበብ ምንድን ነው?

6. 
ለስርዓተ-ጽሕፈት መነሻ እንደሆነ የሚታመነው የጥንቱ ሰው ተግባር የትኛው ነው?

7. 
በወጉ የተሳለና የተዋደደ የጽሕፈት ስልት ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው መቼ ነው?

8. 
በጣም ጥንታዊ የሆነው ሥርዓተ-ጽሕፈት የየትኞቹ ወገኖች እንደሆነ ይታመናል?

9. 
የሰመራውያን የጽሕፈት ስርዓት የተጀመረው የት ነው?

10. 
"ኩዊኒፎርም" ተብሎ የሚታወቀው የጽሕፈት ስርዓት የማን ነው?

11. 
የግዕዝ ፊደል አመጣጥ ምንጩ የትኛው ፊደል ነው?

12. 
የግዕዝ ፊደል በጥንታዊ አክሱም የጀመረው መቼ እንደሆነ ታሪክ ይነግረናል?

13. 
የትኛው የጽሕፈት ዓይነት ነው ከቋንቋ ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት የሌለው?

14. 
አንድ ምልክት አንድን ሙሉ ቃል የሚወክልበት የአጻጻፍ ዘዴ ምን ይባላል?

15. 
ለቃላዊ የአጻጻፍ ዘዴ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነው የትኛው ነው?

16. 
የሀገራችን የሴም ቋንቋዎች የሚጠቀሙበት የአጻጻፍ ስርዓት በየትኛው ይመደባል?

17. 
"ዘለቀ" የሚለው ቃል /ዝኧልልኧቅኧ/ ተብሎ ሲከፋፈል ስንት ድምጾችን ይዟል?

18. 
ቋንቋ የሰው ልጆች ምን ዓይነት መግባቢያ ነው?

19. 
የጽሕፈት መፈልሰፍ በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ ምን ተብሎ ይገለጻል?

20. 
ሰመራውያን በመነሻቸው ለቀረጥና ለመሰል አገልግሎት የሚጠቀሙት መጻፊያ ከምን ይዘጋጅ ነበር?

21. 
ሳባዊ ፊደል የጀመረበት ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት መቼ እንደሆነ ይገመታል?

22. 
ዛሬ አማርኛን ጨምሮ ሌሎች ኢትዮ-ሴማዊ ቋንቋዎች የሚገለገሉበት ፊደል የትኛው ነው?

23. 
የአጻጻፍ ዘዴዎች በቅደም ተከተል ሲቀመጡ የመጨረሻው የትኛው ነው?

24. 
በቃላዊ የአጻጻፍ ዘዴ አንድ ምልክት ምንን ይወክላል?

25. 
የቋንቋን ስርዓተ ጽሕፈት ለመማር ከባድ የሚያደርገው የትኛው ዘዴ ነው?

26. 
ጽሕፈት ወደ ቀለማዊ የአጻጻፍ ዘዴ የተሸጋገረው ሰው ቃሉን ምን በማድረጉ ነው?

27. 
ቋንቋ ከሌሎች ተራ መግባቢያዎች የሚለይበት አንዱ ባህሪ ምንድን ነው?

28. 
ጽሕፈት ለሰው ልጅ የገዛ ህልውናው ምን መሠረት ለመጣል አግዞታል?

29. 
የጥንቱ ሰው በየዕለት ህይወቱ የሚጋጥመውን ክስተት የገለጸው በምንድን ነው?

30. 
በሰመራውያን የጽሕፈት ስርዓት የራስ ምልክት ምንን ይይዝ ነበር?

Leave a Reply