Welcome to your ክፍል 10 አማርኛ ምዕራፍ 8
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
2.
አመዛዛኝ ድርሰት "ሰባኪ ድርሰት" ተብሎ የሚጠራው ለምንድን ነው?
3.
መድሀኒት ቀማሚና ደራሲ በምን ይመሳሰላሉ?
4.
ደራሲ ከቀማሚ የሚለየው በምንድን ነው?
5.
"መናድ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?
6.
"መናድ" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የትኛው ነው?
7.
"በደምሳሳው" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?
8.
"በደምሳሳው" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የትኛው ነው?
9.
አመዛዛኝ ድርሰት የትኛውን ጉዳይ ለማሳየት ይጥራል?
10.
ደራሲና ቀማሚ የሚለያዩበት ነጥብ ምንድን ነው?
11.
አመዛዛኝ ድርሰት ለማን ያቀርባል?
12.
"ጨለማ" ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺ ሊሆን የሚችለው የትኛው ነው?
13.
የአንድን ጉዳይ እውነትነት ወይም ሀሰትነት ለማሳመን የሚጥው የድርሰት አይነት የትኛው ነው?
14.
"ቆንቋና" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?
15.
"ገሀድ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?
16.
"ምርቃት" ለሚለው ቃል ተቃራኒ ፍቺው የትኛው ነው?
17.
"አዋቀረ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?
18.
"አውሸለሸለ" ለሚለው ቃል ተመሳሳይ ፍቺው የትኛው ነው?
20.
"ዶማ" ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው ምንድን ነው?
21.
"ቆቅ" ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው ምንድን ነው?
22.
"ነፋስ" ለሚለው ቃል ፍካሬያዊ ፍቺው ምንድን ነው?
23.
በአመዛዛኝ ድርሰት ውስጥ ምን አይነት ሀሳቦች ይቀርባሉ?
24.
ቀማሚ ነገሮችን እንዴት ይቀምማል?
26.
አመዛዛኝ ድርሰት አላማው ምንድን ነው?
27.
ኃላፊ ጊዜ የሚያሳየው መቼ የሆነን ድርጊት ነው?
28.
ትንቢት ጊዜ የሚያሳየው መቼ የሚሆንን ድርጊት ነው?
29.
አሁን ጊዜ የሚያሳየው መቼ እየሆነ ያለን ድርጊት ነው?