ክፍል 10 አማርኛ ምዕራፍ 6

Welcome to your ክፍል 10 አማርኛ ምዕራፍ 6

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ደብዳቤ ሰዎች ሃሳባቸውን የሚለዋወጡበት በምን ዓይነት መንገድ ነው?

2. 
ደብዳቤ በዋናነት በስንት ይከፈላል?

3. 
የደብዳቤ ዓይነቶች የሚባሉት የትኞቹ ናቸው?

4. 
በስራ ደብዳቤ ላይ "የራስጌ ማህተም" ምን ዓይነት ቅርጽ ይኖረዋል?

5. 
በደብዳቤ ግርጌ ላይ የሚገኘው ማህተም ቅርጹ ምንድን ነው?

6. 
በደብዳቤ መጀመሪያ ላይ የሚጻፈው ምንድን ነው?

7. 
"ከሰላምታ ጋር!" የሚለው አገላለጽ በደብዳቤ ክፍሎች ውስጥ የትኛው ነው?

8. 
ለደብዳቤው መጻፍ ምክንያት የሆነው ጉዳይ በአጭር ቃል የሚገለጽበት የትኛው ነው?

9. 
በደብዳቤ መጨረሻ ላይ የሚሰፍረው ምንድን ነው?

10. 
የግል ደብዳቤ ከስራ ደብዳቤ በምን ይለያል?

11. 
"አቶ መንግስቱ ለማ አንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን የት ተከታተሉ?" ተብሎ በምሳሌው ተገልጿል?

12. 
አቶ መንግስቱ ለማ በልጅነታቸው የትኛውን ትምህርት ቀስመዋል?

13. 
"ባዕድ በቀየሰው መንገድ መጓዝ ሀገሪቱን ፈጹም አይጠቅማትም" የሚለው ሃሳብ መልዕክቱ ምንድን ነው?

14. 
ድርጊት መፈፀምን ወይም አደረገና አላደረገም የሚያመለክቱ ግሶች ምን ይባላሉ?

15. 
ድርጊት ተቀባይነትን ወይም ተደረገ አልተደረገም የሚያመለክቱ ግሶች ምን ይባላሉ?

16. 
"ልጁ ስልክ ገዛ" በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ግሱ የትኛው ነው?

17. 
"ሰውዬው ከመኪና ላይ ወረደ" በሚለው ውስጥ "ወረደ" ምን ዓይነት ግስ ነው?

18. 
"ተ" የሚለውን መነሻ ቅጥያ የሚቀበሉ የግስ አይነቶች ምን ይባላሉ?

19. 
"ለቡሔ በዓል ጮማ በሬ ተገዛ" በሚለው ዓረፍተ ነገር ውስጥ ግሱ የትኛው ነው?

20. 
"አመሰገነ" የሚለው ግስ የአሁን ጊዜው ምንድን ነው?

21. 
"አመሰገነ" የሚለው ግስ የትንቢት (የወደፊት) ጊዜው ምንድን ነው?

22. 
"ልጁ እየበላ ነው" በሚለው ውስጥ "እየ--- ነው" ምንን ያመለክታል?

23. 
"ልጁ እየበላ ነበር" የሚለው ዓረፍተ ነገር በምን ጊዜ ውስጥ ነው?

24. 
"ጻፈች" የሚለው ግስ የአሁን ጊዜ ሲሆን ምን ይሆናል?

25. 
"እየሰበረ ነው" የሚለው ግስ የኃላፊ ጊዜው ምንድን ነው?

26. 
"ገሰጸ" የሚለው ግስ የትንቢት ጊዜው የትኛው ነው?

27. 
"ይዘፍናል" የሚለው ግስ የኃላፊ ጊዜው ምንድን ነው?

28. 
"ጀምበር" የሚለው ቃል ፍቺ ምንድን ነው?

29. 
"ባዳ" የሚለው ቃል ትርጉም ምንድን ነው?

30. 
"ተወነጨፈ" ማለት ምን ማለት ነው?

Leave a Reply