ክፍል 10 አማርኛ ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 10 አማርኛ ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
ቋንቋ ምንድን ነው?

2. 
የቋንቋን ጥንተ አመጣጥ የስነ-ሰብ ተመራማሪዎች በስንት ይከፍሉታል?

3. 
በጽህፈት ስርዓት የመጀመሪያው የአፃፃፍ ዘዴ የትኛው ነው?

4. 
ለመማር ከባድና ለመጠቀም ውስብስብ የሆነው የአፃፃፍ ስርዓት የትኛው ነው?

5. 
አማርኛ ቋንቋ የሚከተለው የጽህፈት ስርዓት የትኛው ነው?

6. 
ውይይትን ከጭውውትና ከክርክር የተለየ የሚያደርገው ምንድን ነው?

7. 
ያየነውን፣ ያነበብነውን እና ያዳመጥነውን ጉዳይ በንግግር የምናቀርብበት ዘዴ ምን ይባላል?

8. 
ንጉሰ ነገስት ዳግማዊ ፍሬዴሪክ በህጻናቱ ላይ ያደረጉት ምርምር ውጤት ምን ሆነ?

9. 
በዝምታ ውድድር አንደኛ የወጣው ሰው ሳይናገር የቆየው ለስንት ቀናት ነው?

10. 
"ቤት + መጽሐፍ" ሲጣመሩ የሚሰጡት ቃል የትኛው ነው?

11. 
"ወዝ + አደር" ተጣምሮ ሲጻፍ የሚሰጠው ውጤት የትኛው ነው?

12. 
የሽግግር ደረጃዎችን በቅደም ተከተል ሲቀመጡ የትኛው ትክክል ነው?

13. 
የሳባ ፊደላትን የሚጠቀመው የትኛው የስርዓተ-ጽህፈት አይነት ነው?

14. 
ሁለት የተለያዩ ቃላት ተጣምረው አዲስ ፍቺ ሲሰጡ ምን ይባላሉ?

15. 
ንጉሰ ነገስት ዳግማዊ ፍሬዴሪክ ምርምራቸውን ያካሄዱት በየትኛው ዘመን ነበር?

16. 
"Non Verbal Communication" በአማርኛ ምን ተብሎ ይተረጎማል?

17. 
"ህግ + መንግስት" ሲጣመሩ የትኛው ትክክል ነው?

18. 
በምዕራፍ አንድ ማጠቃለያ መሰረት ቋንቋ የሰውን ልጅ ምን ለመግለጽ ያገለግላል?

19. 
"ወጥቶ + አደር" ተጣምሮ ሲጻፍ የሚሰጠው ቃል የትኛው ነው?

20. 
በውይይት ወቅት ልንከተላቸው ከሚገቡ ነጥቦች አንዱ የትኛው ነው?

21. 
በቃላዊ ዘገባ ወቅት ምን ማከናወን ተገቢ ነው?

22. 
ስለ ሰው ልጅ ቁመና ምስል ከሳች በሆነ መልኩ ለመጻፍ የሚረዱን ቃላት ምን ይባላሉ?

23. 
"ዓለም አቀፍ" የሚለው ቃል የትኛው የቃል አይነት ነው?

24. 
በጽህፈት ስርዓት መካከል ተፈጥሯዊ ዝምድና የሌላቸው እነማን ናቸው?

25. 
ንጉሰ ነገስት ዳግማዊ ፍሬዴሪክ ለሞግዚቶቹ ያስተላለፉት ትዕዛዝ ምን ነበር?

26. 
በዝምታ ውድድር ለአንድ ሰዓት ብቻ የቆየው ስንተኛው ሰው ነው?

27. 
"አጉራ ጠናኝ" የሚለው ፈሊጣዊ አነጋገር ፍቺው ምንድን ነው?

28. 
"የአዞ እንባ" ማለት ምን ማለት ነው?

29. 
"የቀለም ቀንድ" ማለት ምን ማለት ነው?

30. 
"አንገተ ሰባራ" ማለት ምን ማለት ነው?

Leave a Reply