Welcome to your ክፍል 1 ክወና ምዕራፍ 2
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
አዲስ ያወቅነውን እውቀትና የራሳችንን የፈጠራ ስራ ለሌሎች መግለፅ ምን ይባላል?
2.
ቤተሰቦቻችን በመኝታ ወይም በጨዋታ ጊዜ የሚዘምሩልን መዝሙሮች ምን ይባላሉ?
3.
"እማዬ በጣም እወድሻለሁ" በሚለው መዝሙር ውስጥ ልጅ እማዬን የሚያኮራት ምን ሲሆን ነው?
4.
በቤት ውስጥ ቤተሰቦቻችን የሚያዙንን ነገሮች መታዘዝ ምንን ያሳያል?
5.
በሰውነት እንቅስቃሴ የሚታጀብ ሙዚቃዊ ጥበብ ምን ይባላል?
6.
ታሪካችንንና ባህላችንን ከትውልድ ወደ ትውልድ የምናስተላልፍበት ጥበብ የቱ ነው?
7.
አስተማሪዎች የሚሰጡንን የቤት ስራ መስራት ምንን ያሳያል?
8.
በቡድን ወይም በግል ሆኖ የተሻለ ስሜት እንዲሰማን የሚያደርግ ጥበብ የቱ ነው?
9.
"ባህሌን አከብራለሁ" በሚለው መዝሙር ውስጥ የትኛው ውዝዋዜ አልተጠቀሰም?
10.
ውዝዋዜ በየትኛው ጊዜ ስሜታችንን ለመግለፅ ይጠቅማል?
12.
ቤተሰብ ውስጥ የመሪነት ሚና ያለው ማን ነው?
13.
በአንድ ነጥብ ተነስተን ወደ ሌላ ነጥብ የምናሰምረው መስመር ምን ይባላል?
15.
በሁለት ነጥቦች መካከል ያለ መንገድ ምን ይባላል?
16.
ስለ መከባበር በሚዘመረው መዝሙር ውስጥ የትኛው አልተጠቀሰም?
17.
"I LOVE YOU ALL" የሚለው የመዝሙር ግጥም ለምን ይዘመራል?
18.
በፈጠራ ስራዎቻችን ውስጥ ሀሳባችንን ለማን መግለፅ እንችላለን?
19.
"እቅፍ አድርገህ ሳመኝ" የሚለው ግጥም ለማን ይዘመራል?
22.
በፈጠራ መግለፅ ውስጥ ምንን በነፃነት መጠየቅ ይቻላል?
23.
"ዳንስ ቸብ ቸብ ቁም" በሚለው መዝሙር ውስጥ የትኛው የሰውነት ክፍል አልተጠቀሰም?
24.
በቤተሰብ መዝሙሮች ውስጥ ዋናው መልዕክት ምንድን ነው?
25.
መስመር መሳልና መቀባት በምን ውስጥ ይመደባል?
26.
በቤት ውስጥ ወላጆቻችንን መታዘዝ ምንን ያመጣል?
27.
"መስመር መሳል" ለምን ይጠቅማል?
28.
በቤተሰብ መዝሙር ውስጥ "እማዬ" የምትባለው ማን ናት?
29.
መስመር መሳል የሚጀመረው ከምን ላይ ነው?
30.
በቤተሰብ መዝሙር ውስጥ "አባዬ" የሚባለው ማን ነው?