Welcome to your ክፍል 1 ክወና ምዕራፍ 2
1.
ፈጠራን መግለፅ ማለት ምን ማለት ነው?
2.
የቤተሰብ መዝሙሮች ስለ ምን ያስተምራሉ?
3.
"እማዬ በጣም እወድሻለሁ" በሚለው መዝሙር መሰረት እናትን ለማኮራት ምን መሆን ያስፈልጋል?
5.
የቤት ስራን በወቅቱ መስራት ምንን ያሳያል?
7.
የውዝዋዜ ጥበብ ስሜታችንን ለመግለፅ ይጠቅማል?
8.
"ባህሌን አከብራለሁ" መዝሙር ላይ የትኛው ውዝዋዜ ተጠቅሷል?
12.
"እማዬ በጣም እወድሻለሁ" መዝሙር ላይ "እቅፍ አድርገሽ" ምን በይኝ ይላል?
13.
በቀላል ምቶች መወዛወዝ ምንን ይጨምራል?
14.
እንደ እናት ሆኖ መስራት ምንን ያካትታል?
15.
በትምህርት ቤት ጓደኞችን ማክበር አስፈላጊ ነው?
16.
የቤተሰብ ሚና መቅዳት ማለት ምን ማለት ነው?
17.
"እስክስ" የትኛው አካባቢያዊ ውዝዋዜ ነው?
18.
ልጆች ወላጆቻቸውን ምን ማድረግ አለባቸው?
19.
በቡድን መወዛወዝ ምን ስሜት ይሰጣል?
20.
ታላላቆችን ማክበር ምንን ያሳያል?
21.
አባት ለልጁ የሚሰጠው ምክር ምንድነው?
22.
እናት ልጇን ቡና ለመጥራት ስትል ምን ትላለች?
23.
"ባህሌን አከብራለሁ" መዝሙር ላይ "ሃገሬን" ምን እላለሁ ይላል?
24.
ቤተሰብ ውስጥ ፍቅር መኖሩ ምን ይጠቅማል?
25.
በክፍል ውስጥ ጮክ ብሎ መዝፈን ፈጠራን ይገልጻል?
26.
እንደ አባት ሆኖ ማውራት ምን ይባላል?
27.
"ጎበዝ ልጅ ሆኜ አኮራሻለሁ" የሚለው ለማን ነው?
28.
የውዝዋዜ አይነቶች በሀገራችን ስንት ናቸው?
29.
መዝሙር ስንዘምር ምንን መጠበቅ አለብን?
30.
ፈጠራን ለቤተሰብና ለጓደኛ መግለፅ ምንን ይጠይቃል?