ክፍል 1 ክወና ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 1 ክወና ምዕራፍ 1

የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።

1. 
የአንድን ነገር ባህሪ፣ ተፈጥሮና አስፈላጊነት መርምሮ የመረዳት ጥበብ ምን ይባላል?

2. 
ጤና ማለት ምን ማለት ነው?

3. 
ከ0-10 ያሉ ቁጥሮችን በመቀነስ የምንማርበት መዝሙር የትኛው ነው?

4. 
ሙዚቃዊ ምት ተከትሎ የሚደረግ የሰውነት እንቅስቃሴ ምን ይባላል?

5. 
በቴሌቪዥን ወይም በስክሪን የሚታዩ የተንቀሳቃሽ ምስሎች ስብስብ ምን ይባላል?

6. 
ሰዎች ከሰው ጋር ወይም ለብቻቸው ሆነው የሚሰሩት ስራ ወይም የሚያደርጉት እንቅስቃሴ ምን ይባላል?

7. 
በድራማ ወይም በጽሁፍ ወይም በሙዚቃ የሚተላለፍ ምክር ወይም ትምህርት ምን ይባላል?

8. 
ፊልም በምን ይታያል?

9. 
የአካልና የአዕምሮ ጤንነት እንዲጠበቅ ምን ማድረግ ያስፈልጋል?

10. 
"ልጅነቴ ማርና ወተት" የሚለው መዝሙር በምን ይዘት ውስጥ ይመደባል?

11. 
ቃላትን ተክተው መልዕክት የሚያስተላልፉ በፎቶ ወይም በስዕል የሚገለጹ ነገሮች ምን ይባላሉ?

12. 
በመዝሙር 1.1 መሰረት ጤንነትን ለመጠበቅ ምን መታጠብ ያስፈልጋል?

13. 
የትወና ሙያ የሚጀምረው ምን በማየት ነው?

14. 
በትምህርት ቤት የወንድና የሴት መጸዳጃን ለመለየት ምን ጥቅም ላይ ይውላል?

15. 
በቴሌቪዥን የሚተላለፈው "ጢቆ እና ቢጢቆ" ምን ይባላል?

16. 
ከሚከተሉት ውስጥ ማህበራዊ ድርጊት የሆነው የቱ ነው?

17. 
"ወንድሜ ያዕቆብ" በሚለው መዝሙር ውስጥ ምን ተደወለ?

18. 
በመንገድ ላይ "ከመኪና አደጋ ተጠንቀቁ" የሚል ንግግር ሲሰማ ምን ይባላል?

19. 
ውዝዋዜ ለሰዎች ምን ይሰጣል?

20. 
"አልፋ ቤት" መዝሙር በምን ቋንቋ ፊደላትን ያስተምራል?

21. 
ምስሎችን በሚገባ ማስተዋል ለወደፊት ምንን ያዳብራል?

22. 
"ተነሱ እንጫወት አይገኝም ልጅነት" በሚለው መዝሙር ውስጥ የትኛው ብሄረሰብ ውዝዋዜ አልተጠቀሰም?

23. 
"ሳይንስ ሳይንስ" የሚለው መዝሙር ዋና ሃሳብ ምንድን ነው?

24. 
በፊልም ውስጥ የሚሳተፉ ሰዎች ምን ተብለው ይጠራሉ?

25. 
መዝሙር 1.1 "ጤንነቴን እጠብቃለሁ" በሚለው ውስጥ የትኛው ድርጊት አልተጠቀሰም?

26. 
"10 አረንጓዴ ጠርሙሶች" በሚለው መዝሙር ውስጥ አንዱ ሲሰበር ስንት ይቀራል?

27. 
ፊልም ለማየት ምን አይነት ፍላጎት ሊኖረን ይገባል?

28. 
ምስሎችን መለየት ማለት ምን ማለት ነው?

29. 
"ኢቶጲስ" የሚለው ፊልም በየትኛው ቴሌቪዥን ይተላለፋል?

30. 
"ወንድሜ ያዕቆብ" መዝሙር መጨረሻ ላይ ምን ይላል?

Leave a Reply