ክፍል 1 ክወና ምዕራፍ 1

Welcome to your ክፍል 1 ክወና ምዕራፍ 1

1. 
የክወናና የዕይታ ጥበባት ትምህርት የትኞቹን ጥበባት ያካትታል?

2. 
"ማጤን" ወይም ግንዛቤ ማለት ምን ማለት ነው?

3. 
በየዕለቱ የምንሰማቸው መዝሙሮች በምን ሊቀርቡ ይችላሉ?

4. 
"ጤንነቴን እጠብቃለሁ" በሚለው መዝሙር መሰረት ጤና ማለት ምን ማለት ነው?

5. 
ጤንነትን ለመጠበቅ ምን ማድረግ አለብን?

6. 
"ወንድሜ ያዕቆብ" በሚለው መዝሙር ላይ የተደወለው ምንድነው?

7. 
"10 አረንጓዴ ጠርሙሶች" መዝሙር ምንን ለማስተማር ይጠቅማል?

8. 
ሙዚቃዊ ምት ተከትሎ የሚደረግ የሰውነት እንቅስቃሴ ምን ይባላል?

9. 
ውዝዋዜ የሚወዛወዙ ሰዎች ምን ይባላሉ?

10. 
ፊልም ማለት ምን ማለት ነው?

11. 
ፊልም በምን ላይ ይታያል?

12. 
ድርጊት ማለት ምን ማለት ነው?

13. 
ከሚከተሉት ውስጥ አንዱ ማህበራዊ ድርጊት ነው?

14. 
"ምክክ ወይም ትምህርት በድራማ ወይም በሙዚቃ ሲተላለፍ" ምን ይባላል?

15. 
በትምህርት ቤት መጸዳጃ ቤት ላይ የወንድና የሴት መለያ ምስሎች ለምን ይጠቅማሉ?

16. 
"ሳይንስ ሳይንስ" በሚለው መዝሙር መሰረት ሳይንስ ምንድነው?

17. 
ደስተኛ የሆነ ልጅ ምን ያደርጋል? (በመዝሙሩ መሰረት)

18. 
10 አረንጓዴ ጠርሙሶች ግድግዳ ላይ ቢኖሩና አንዱ ቢሰበር ስንት ይቀራል?

19. 
ፊልም በማየት ምን እናገኛለን?

20. 
በአካባቢያችን ያሉ ምስሎችን ማስተዋል ለምን ይጠቅማል?

21. 
"አልፋ ቤት" መዝሙር ምንን ያስተምራል?

22. 
በትምህርት ቤት ቆሻሻ የት መጣል አለበት?

23. 
አንድ ነገር የሚገኝበትን ቦታ ለማሳየት የሚረዳው ምንድነው?

24. 
"ወንድሜ ያዕቆብ" መዝሙር ላይ "ተነሳ" የሚባለው ለምንድነው?

25. 
"ልጅነቴ ማርና ወተት" የመዝሙር አይነት የቱ ነው?

26. 
ውዝዋዜ ለሰው ልጅ ምን ይሰጣል?

27. 
ፊልም ላይ ያሉ ሰዎችን ምን ብለን እንጠራቸዋለን?

28. 
የትወና ሙያ የሚጀምረው ምንን በማየት ነው?

29. 
ኮሮና ባለበት ጊዜ መዝሙር ስንዘምር ምን ማድረግ አለብን?

30. 
ምስሎች ቃላትን ተክተው ምን ያስተላልፋሉ?

Leave a Reply