Welcome to your ክፍል 1 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 5
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
የትራፊክ መብራት "ቀይ" ቀለም ሲበራ ምንን ያመለክታል?
2.
የትራፊክ መብራት "አረንጓዴ" ቀለም ምን መልዕክት ያስተላልፋል?
3.
የትራፊክ መብራት "ቢጫ" ቀለም ምንን ያሳያል?
4.
እግረኞች የመኪና መንገድን መሻገር ያለባቸው በየትኛው ምልክት ላይ ነው?
5.
የኤች.አይ.ቪ.ኤድስ በሽታ መንሥኤ የቱ ነው?
6.
ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ በምን ሊተላለፍ ይችላል?
7.
መንገድ ስንሻገር መጀመሪያ ወዴት መመልከት አለብን?
8.
ከሚከተሉት ውስጥ የኤች.አይ.ቪ መተላለፊያ መንገድ ያልሆነው የቱ ነው?
9.
የመንገድ ደህንነት ደንቦችን ማክበር ምን ጥቅም አለው?
10.
ስለታማ ነገሮችን ለምሳሌ ምላጭን በጋራ መጠቀም ምን ጉዳት አለው?
11.
ኤች.አይ.ቪ ያለባቸውን ሰዎች ምን ማድረግ ይገባል?
12.
እግረኞች በየትኛው የመንገድ ክፍል መጓዝ አለባቸው?
13.
የመንገድ ትራፊክ መብራት ለማን ያገለግላል?
14.
ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ በትንፋሽ ይተላለፋል?
15.
ከሚከተሉት ውስጥ ለአደጋ የሚያጋልጥ ተግባር የቱ ነው?
17.
በመኪና ውስጥ ስንሳፈር ምን ማድረግ የለብንም?
18.
የትራፊክ ፖሊስ ስራ ምንድን ነው?
19.
ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መኖሩን በምን ማወቅ ይቻላል?
20.
የትራፊክ መብራት የሌለበት ቦታ መንገድ እንዴት ይሻገራል?
21.
መንገድ ላይ ኳስ መጫወት ተገቢ ነው?
22.
ኤች.አይ.ቪ ያለበት ሰው መማር ይችላል?
23.
በትራፊክ አደጋ የሚጎዳው ምንድን ነው?
24.
ለደህንነታችን ስንል የት መጫወት የለብንም?
25.
ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ መድሃኒት አለው?
26.
ተሽከርካሪዎች የሚንቀሳቀሱበት መንገድ ምን ይባላል?
28.
መንገድ ሲሻገሩ ምን ማድረግ አደጋን ይቀንሳል?
29.
ከመኪና ስንወርድ የትኛው አቅጣጫ መሆን አለበት?
30.
ኤች.አይ.ቪ ያለባቸው ሰዎች ላይ ጥላቻ ማሳየት ተገቢ ነው?