Welcome to your ክፍል 1 አከባቢ ሳይንስ ምዕራፍ 3
የሚከተሉትን 30 ጥያቄዎች በጥንቃቄ ካነበባችሁ በኋላ ትክክለኛውን መልስ ምረጡ።
1.
የአንድ አካባቢ የአጭር ጊዜ የአየር ሁኔታ ሁኔታ ምን ይባላል?
2.
ከሚከተሉት ውስጥ ሕይወት ያላቸው ነገሮች የትኞቹ ናቸው?
3.
ሕይወት ያላቸው ነገሮች ለመኖር ምን ያስፈልጋቸዋል?
6.
አካባቢያችንን ንጹሕ ማድረግ የማን ኃላፊነት ነው?
7.
ፀሐይ ስትወጣ የአየር ሁኔታው ምን ይሆናል?
11.
እፅዋት እንዲያድጉ ምን ያስፈልጋቸዋል?
12.
የአየር ሁኔታ ሲቀዘቅዝ ምን ዓይነት ልብስ እንለብሳለን?
14.
ሕይወት የሌላቸው ነገሮች ይተነፍሳሉ?
16.
ሰዎች ሕይወት ካላቸው ነገሮች ይመደባሉ?
18.
ንጽሕናን አለመጠበቅ ምን ያመጣል?
21.
የአየር ሁኔታ በየቀኑ ሊለዋወጥ ይችላል?
22.
እፅዋት መሬት (አፈር) ይፈልጋሉ?
23.
አካባቢያችንን አረንጓዴ ለማድረግ ምን ማድረግ አለብን?
25.
ከሚከተሉት ውስጥ ሕይወት የሌለው የቱ ነው?
28.
የአካባቢ ንጽሕናን መጠበቅ በሽታን ይከላከላል?